በደሴ ከተማ ከ64 ሚሊዮን ብር በሚበልጥ ወጪ የተለያዩ የትምህርት መሰረተ ልማት ግንባታና ጥገና ሥራ...
ባሕርዳር፡ መስከረም 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ ከ64 ሚሊዮን ብር በሚበልጥ ወጪ አንድ አዲስ ትምህርት ቤትን ጨምሮ የተለያዩ የትምህርት መሰረተ ልማት ግንባታና ጥገና መካሄዱን የከተማው አስተዳደር ትምህርት መምሪያ አስታወቀ።
ግንባታውና የጥገና ስራው የተካሄደው በመንግስት፣ በአለም...
የትምህርት ሚኒስቴር የ2016 ዓ.ም የትምህርት ካላንደርን ይፋ አደረገ፡፡
ባሕርዳር፡ መስከረም 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ሚኒስቴር አጠቀላይ የትምህርት ዘርፍ የትምህርት ካላንደርን ነው ይፋ ያደረገው፡፡
ክልሎች በብሔራዊ ፈተናና በተለያዩ ክልላዊ ነባራዊ ሁኔታዎች መነሻ የተወሰኑ የቀናት ለውጦች ሊያደርጉ እንደሚችሉም ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቀዋል፡፡
ከመስከረም 2...
“በአማራ ክልል የወባ በሽታ ሥርጭት እና የሕሙማን ቁጥር እየጨመረ ነው” የአማራ ክልል ጤና ቢሮ
ባሕር ዳር: መስከረም 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የወባ በሽታ ሥርጭት በቀጣይ በወረርሽኝ መልኩ ሊከሰት ይችላል የሚል ስጋት እንዳለበት ቢሮው አስታውቋል።
የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ አብዱልከሪም መንግስቱ እንደተናገሩት እስካሁን በክልሉ በወባ በሽታ ምክንያት...
231 የመማሪያ ክፍሎች ተገንብተው ለ2016 የትምህርት ዘመን ዝግጁ መደረጋቸውን የደቡብ ወሎና አካባቢው አልማ ማስተባበሪያ...
ባሕርዳር፡ መስከረም 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ልማት ማኅበር (አልማ) ባለፉት ዓመታት በትምህርት፣ በጤና እና በሥራ እድል ፈጠራ ላይ ትኩረት አድርጎ ሲሠራ መቆየቱን የደቡብ ወሎና አካባቢው አልማ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አበባው ታደሰ ለአሚኮ...
“ዓለም አቀፍ ተቋማት የደቡብ ንፍቀ ዓለምን ፍላጎት የሚያስተናግድ እውነተኛ ማሻሻያ ማድረግ አለባቸው” አቶ ደመቀ...
ባሕርዳር፡ መስከረም 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ ተቋማት የደቡብ ንፍቀ ዓለምን ፍላጎት ማስተናገድ የሚችል እውነተኛ ማሻሻያ ማድረግ እንደሚገባቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ።
የቡድን 77 እና ቻይና የመሪዎችና የመንግስታት ጉባኤ...








