“ዓባይ የኢትዮጵያን እውነት ገልጧል”

ባሕር ዳር: መስከረም 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ ወንዝ ብቻ አይደለም ውኃ ብቻ የሚፈስስበት፣ ዓባይ ስም ብቻ አይደለም አንድ ወንዝ የሚጠራበት፣ ዓባይ መዝገብ ነው የሀገር ታሪክ የሚነበብበት፣ ዓባይ ብዕር ነው የዘመን ታሪክ የሚጻፍበት፣ ዓባይ ማንነት...

የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ የ2016 ዓ.ም ትምህርት ለማስጀመር ቅድመ ዝግጅት እያጠናቀቀ መሆኑን አስታውቀ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ የ2016 ዓ.ም ትምህርት መስከረም 14 ቀን ለማስጀመር ቅድመ ዝግጅት እያጠናቀቀ መሆኑን አስታውቋል። ትምህርት ሚኒስቴር በ5 ወረዳዎች ለመልሶ መቋቋም ያስገነባቸው ግንባታዎች እስከ መስከረም 30...

ተማሪዎች ለተሻለ ውጤት ከፍተኛ የሥነ ልቦና ዝግጅት ሰንቀው ወደ ትምህርት ገበታቸው ማቅናት እንዳለባቸው ተገለጸ።

ባሕር ዳር: መስከረም 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ክረምቱ አልፎ መስከረም ሲጠባ ተማሪዎች የእረፍት ጊዜያቸውን አጠናቅቀው ወደ ትምህርት ገበታቸው የሚመለሱበት ወቅት በመኾኑ በጉጉት ይጠበቃል፡፡ ልጆች ከትምህርት ቤት፣ ከንባብ፣ ከመምህራን ርቀው የቆዩ በመኾናቸው ለአዲሱ የትምህርት ዓመት ከፍተኛ የሥነ ልቦና...

“የኢትዮጵያ ሰብዓዊነት የተሞላበት የስደተኞች አያያዝ የሚደነቅ ነው” የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፍሊፖ ግራንዲ

ባሕርዳር፡ መስከረም 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሰብዓዊነት የተሞላበት የስደተኞች አያያዝ የሚደነቅ ነው ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፍሊፖ ግራንዲ ገለጹ። 78ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ በኒው ዮርክ እየተካሄደ ነው። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...

ትምህርት ዘመኑ የተሻለ ውጤት ለማምጣት ዝግጅት እያደረጉ መኾኑን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ተማሪዎች...

ባሕር ዳር: መስከረም 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ተማሪዎች ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳሉት ለትምህርታቸው ብቻ ትኩረት ሰጥተው ውጤታማ ለመኾን እየተዘጋጁ እንደሚገኙ ተናግረዋል፡፡ ተማሪዎቹ የትምህርት ዘመኑን በውጤታማነት ለማጠናቀቅ ከክረምት ጀምረው አስፈላጊውን ዝግጅት...