”የደብረታቦር ከተማ ነዋሪዎች ከጸጥታ አካላት ጋር በመኾን ለሰላም እየሠሩ ነው” የከተማ አሥተዳደሩ ሰላምና ጸጥታ...
ባሕርዳር፡ መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረታቦር ከተማ ማኅበረሰብ ከጸጥታ አካላት ጋር በመቆም ለሰላም እየሠራ መኾኑን የከተማ አሥተዳደሩ ሰላምና ጸጥታ መምሪያ ገልጿል። የደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር ሰላምና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ ሹመት በላቸው የደብረታቦር ሕዝብ ሰላም እና...
“በሰሜን ጎንደር ዞን የዝናብ እጥረት በተከሰተባቸው ወረዳዎች 452 ሺህ ወገኖች ሰብአዊ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል” የዞኑ...
ባሕርዳር፡ መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን የዝናብ እጥረት በተከሰተባቸው ወረዳዎች ነዋሪዎቹ ለችግር መጋለጣቸውን የዞኑ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ተጠሪ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡
የሰሜን ጎንደር ዞን አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ተጠሪ ጽሕፈት ቤት...
በዓባይ፣ በቆቃ እና በአዋሽ ተፋሰስ አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡
ባሕር ዳር: መስከረም 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢንስቲትዮቱ የትንበያ ባለሙያ ሳምራዊት አበበ በቀጣይ 10 ቀናት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ጠንካራ የደመና ሽፋን እንደሚኖር ተናግረዋል፡፡
በዚህም በፀሐይ ብርሃን የታጀበ ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚኖር የአየር ትንበያ መረጃ ያመላክታልም...
“በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ከሚከናወኑ ተግባራት በተጓዳኝ ለግብርና ልማት በልዩ ትኩረት እየተሠራ ነው”...
ባሕርዳር፡ መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ከሚከናወኑ ተግባራት በተጓዳኝ ለግብርና ልማት ሥራዎች ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ መሆኑን በምክትል ርዕሠ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር...
በፀጥታ ችግር ምክንያት የተቋረጠውን ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ወደ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ገቡ።
ጎንደር፡ መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በፀጥታ ችግር ምክንያት የተቋረጠውን ፈተና የሚወስዱ ከ11 ሺህ 581 በላይ ተማሪዎችን በተረጋጋ መልኩ ለማስፈተን ዝግጅት ማድረጉን ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ገለጸ፡፡ በፀጥታ ችግር ምክንያት የተቋረጠውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ...








