ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ለሆኑ ሰዎች ሕክምና የሚውል የወባ መድኃኒት ተሠራጨ።
ባሕር ዳር: መስከረም 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ሊያክም የሚችል የወባ መድኃኒት ባለፉት ሦስት ወራት መሠራጨቱን የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት አስታወቀ፡፡
እንዲሁም ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ሊያክም የሚችል መድኃኒት...
በቀሪ ቀናት በሚካሄደው የተማሪዎች ምዝገባ ማኅበረሰቡ የድርሻውን እንዲወጣ የምዕራብ ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ...
ባሕርዳር፡ መስከረም 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገሪቱ ተከስቶ የነበረው የኮሮና ወረርሽኝ እና በየጊዜው የሚከሰቱ ግጭቶች በመማር ማስተማሩ ላይ ትልቅ ሳንካ ፈጥረው ቆይተዋል ።
ትምህርት ሚኒስቴር የ2016 የትምህርት ዘመን መስከረም 14/ 2016 ዓ.ም...
ከመቅደላ ተዘርፈው የተወሰዱ የኢትዮጵያ ቅርሶች በለንደን ለሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተመለሱ፡፡
ባሕር ዳር: መስከረም 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ1868 በአጼ ቴዎድሮስ ዘመነ መንግሥት ተዘርፈው የተወሰዱ የኢትዮጵያ ቅርሶች በለንደን ለኢትዮጵያ ኤምባሲ ተመልሰዋል፡፡
ከተመለሱት ቅርሶች መካከል በ1868 ከመቅደላ የተዘረፈ የመድኃኒዓለም ታቦት፣ የልኡል አለማየሁ የጸጉር ዘለላ፣ ከብር የተሰሩና በነሃስ የተለበጡ...
“ኢትዮጵያ በባለ ብዙ ወገን የትብብር ስርዓት ውስጥ ቁልፍ ሚና ያላት ሀገር ናት” አንቶኒዮ ጉቴሬዝ
ባሕርዳር፡ መስከረም 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 78ተኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ "ሰላም ፣ብልፅግና፣ ለውጥ እና ዘላቂነት" በሚል መሪ ሀሳብ በኒው ዮርክ መካሄዱን ቀጥሏል።
የተመድ ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ከጉባኤው ጎን ለጎን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ...
በሥነ-ምግባር ግድፈት መንግሥት ሊያጣው የነበረ ከ268 ሚሊየን ብር በላይ ማዳን ችለናል” የጉምሩክ ኮሚሽን
ባሕር ዳር: መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሥነ-ምግባር ግድፈትና በአሰራር ጥሰት መንግሥት ሊያጣው የነበረ ከ268 ሚሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉን የጉምሩክ ኮሚሽን ገለጸ፡፡
በኮሚሽኑ የኦፕሬሽን ዘርፍ ም/ኮሚሽነር አዘዘው ጫኔ÷ በኮሚሽኑ የተጀመሩ የለውጥ ሥራዎች እንቅፋት እንዳይገጥማቸውና ሌብነትና...








