“በአማራ ክልል ከመስኖ ልማት 40 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የሰብል ምርት ለማግኘት ታቅዷል” ግበርና ቢሮ

👉 250 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ በስንዴ በመሸፈን 10 ሚሊዮን ኩንታል ለማግኘት ታቅዷል ባሕርዳር፡ መስከረም 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2015/16 ዓ.ም የምርት ዘመን ወቅታዊ የግብራና ሥራዎችና የቀጣይ አቅጣጫዎች...

“ሁሉም የመስቀል ደመራ በዓል የሰላም አምባሳደር ሊሆን ይገባል” የአዲስ አበባ ከተማ ሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ

አዲስ አበባ፡ መስከረም 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል ደመራ በዓል የአብሮነት፣ የወንድማማችነት እና የፍቅር መገለጫ በዓልነቱን ጠብቆ እንዲከበር ሁሉም ኅላፊነቱን መወጣት እንዳለበት የአዲስ አበባ ከተማ ሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ አሳስቧል። በአዲስ አበባ ከተማ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ...

የደብረ ብርሃን ከተማ መሠረት ልማት መምሪያ በተያዘው በጀት ዓመት በ721 ሚሊየን ብር የተለያዩ...

ባሕርዳር፡ መስከረም 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ መሠረት ልማት መምሪያ የ2016ዓ.ም የካፒታል ኢንቨስትመንት ዕቅድ ለባለድርሻ እና አጋር አካላት አስተዋውቋል። በዕቅድ ትውውቁ የደብረ ብርሃን ከተማ ብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ታጠቅ ገድለአማኑኤልን ጨምሮ...

ዩኒሴፍ እና ኦቻ የኢትዮጵያን የሰላም ግንባታ ሂደት መደገፋቸውን እንደሚቀጥሉ ገለጹ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግስታት የሕጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) እና የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባባሪያ ጽህፈት ቤት (ኦቻ) የኢትዮጵያን የሰላም ግንባታ ሂደት ቀጣይነት ባለው መልኩ ለመደገፍ ፍላጎት እንዳላቸው አስታወቁ። በኒው ዮርክ እየተደረገ ካለው...

ከተማሪዎች ምዝገባ በተጓዳኝ 750 ሺህ የአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መጽሐፍት መሰራጨቱን የደቡብ ወሎ ዞን ...

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከተማሪዎች ምዝገባ በተጓዳኝ በ14 ወረዳዎች ለሚገኙ የ1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች 750 ሺህ የአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መጽሐፍት መሰራጨቱን የደቡብ ወሎ ዞን ትምህርት መምሪያ ገልጿል። በመምሪያው የትምህርት ስታቲስቲክስ...