የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከክለቦች ጋር በቅንጅት መሥራት እንደሚገባው ተጠቆመ።
ባሕር ዳር: መስከረም 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የእግር ኳሱን ውጤታማነት ለማረጋገጥ ከክለቦች ጋር በቅንጅት መሥራት እንዳለበት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማኅበራዊ ልማት፣ ባሕልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ።
ቋሚ ኮሚቴው ከኢትዮጵያ እግር...
“ከበዓላት ጋር ተያይዞ ከሚሰራጩ ሐሰተኛ የገንዘብ ኖቶች ተጠንቀቁ” የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ
ባሕርዳር፡ መስከረም 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በቀጣዮቹ ቀናት ከሚከበሩ የመውሊድ፣ የመስቀል፣ የኢሬቻ እና ሌሎች በዓላት ጋር ተያይዞ ከሚሰራጩ ሐሰተኛ የገንዘብ ኖቶች ኅብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳስቧል።
በዓላቱን እንደ አጋጣሚ በመጠቀም ወንጀለኞች በቻሉት መንገድ...
በአማራ ክልል በሩዝ ሰብል የሚለማው መሬት እየጨመረ መምጣቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: መስከረም 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የሩዝ ልማትን ለማስፋፋት በተደረገው ጥረት በሩዝ የሚለማው መሬትና የሚገኘው ምርት እየጨመረ መምጣቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
በክልሉ በ2015/2016 የምርት ዘመን በሩዝ ሰብል ከሚለማው መሬት 5 ነጥብ 4 ሚሊዮን...
“ከ360 በላይ የቀድሞ መከላከያ ሠራዊትን አባላት የቤት መሥሪያ ቦታ ተጠቃሚ ለማድረግ እየሠራሁ ነው” የደብረ...
ባሕርዳር፡ መስከረም 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ360 በላይ የሚኾኑ የቀድሞ መከላከያ ሠራዊትና ተመላሽ የሰራዊት አባላትን የመኖሪያ ቤት መሥሪያ ቦታ ተጠቃሚ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ኅብረት ሥራ ተጠሪ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
የጽሕፈት ቤቱ...
የአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ አመራሮች እና የሃይማኖት አባቶች መስቀል አደባባይን የማፅዳት ሥራ አከናወኑ ።
ባሕርዳር፡ መስከረም 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ አመራሮች እና የሃይማኖት አባቶች የመስቀል በዓልን በመስቀል አደባባይ ለማክበር ያለመ የማጽዳት ሥራ አካሂደዋል።
በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ አሥተዳደር ከተማ ዋና ሥራ አሥኪያጅ ጥራቱ በየነ፣...








