የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ መሪዎች ሥልጠና ተጠናቀቀ።

ባሕር ዳር: መስከረም 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለ12 ቀናት በአዳማ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ መሪዎች ሥልጠና በስኬት መጠናቀቁን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ አስታወቁ፡፡ ሥልጠናው የውስጠ ፓርቲ አንድነትን የበለጠ ያጠናከረ፣ አመራሩ እንዲማማርና ተሞክሮ እንዲለዋወጥ...

“የመውሊድ በዓልን ስናከብር የተቸገሩ ወገኖችን በማገዝ፣ በመደጋገፍ ሰላምና አብሮነታችንን በማጠናከር ሊሆን ይገባል” የሃይማኖት አባቶች

ባሕርዳር፡ መስከረም 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመውሊድ በዓልን ስናከብር የተቸገሩ ወገኖችን በማገዝ፣ በመደጋገፍ፣ ሰላምና አብሮነታችንን በማጠናከር ሊሆን እንደሚገባ የእስልምና ሃይማኖት አባቶች ተናገሩ። የነብዩ ሙሐመድ 1 ሺህ 498ኛ የመውሊድ በዓል በነገው እለት በተለያዩ መርሃ-ግብሮች የሚከበር ይሆናል። በአዲስ አበባ...

የ2015/16 ዓ.ም የምርት ዘመን የመኸር እርሻ እንቅስቃሴ አበረታች መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በግብርና ሚኒስቴር በ2015/16 ዓ.ም ምርት ዘመን በመኸር እርሻ 17 ነጥብ 4 ሚሊዮን ሔክታር መሬት በማልማት 513 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማምረት ከክልሎች ጋር በቅንጀት እየተሠራ መሆኑ ተገልጿል። ወቅታዊ የመኸር እርሻ...

መውሊድ በታላቅ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓት የሚከበርበት ቦታ – ጀማ ንጉሥ

ባሕር ዳር: መስከረም 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 260 ዓመታትን ያስቆጠረ እና በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የመውሊድ በዓል የተከበረበት ታሪካዊ ቦታ ነው። ከደቡብ ወሎ ዞን መቀመጫ ደሴ ከተማ 47 ኪሎ ሜትር ፣ ከአልብኮ ከተማ ደግሞ 12...

የመስቀል ደመራ እና የመውሊድ በዓላት በሰላም እንዲጠናቀቁ በቂ ዝግጅት ማድረጉን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል...

ባሕርዳር፡ መስከረም 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ለመገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ፤ ለመላው ሕዝበ ክርሰቲያንና ለመላው ሕዝበ ሙስሊም እንኳን ለመስቀል ደመራና ለመውሊድ በዓላት በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን አስተላልፏል። ሁለቱም በዓላት ሃይማኖታዊ ሥርዓታቸው...