“ሙስሊሞች የመውሊድ በዓልን ሲያከብሩ የነብዩ ሙሐመድን (ሰ.ዐ.ወ) አበርክቶ በማወደስ እና አስተምህሯቸውን በማስታወስ ሊኾን ይገባል”...

ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ)1498ኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በባሕር ዳር ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል፡፡ በዓሉ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች ሲከበር ኢማሞች፣ የሃይማኖቱ ተከታዮች እና ጥሪ የተደረገላቸው የከተማ አሥተዳደሩ የመንግሥት የሥራ...

የመውሊድ በዓል በኮምቦልቻ ከተማ መጂት መስጅድ እየተከበረ ነው።

ደሴ፡ መስከረም 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በኮምቦልቻ ከተማ 08 ቀበሌ በሚገኘው መጂት መስጅድ ነው እየተከበረ የሚገኘው። በመስጅዱ የመውሊድ በዓልን ለመታደም ከተለያዩ አካባቢዎች በርካታ አማኞች ይገኛሉ። 1ሺህ 498ኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)...

“የመስቀል ዋና መልዕክቱ ጥላቻን መግደል ነው” ዳንኤል ሰይፈሚካኤል የሥነመለኮት መምህር

ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል ዋና መልዕክቱ ጥላቻን መግደል በመሆኑ በዓሉን ለሰው ልጅ ሰላም ክብር እና ፍቅር በማሰብ ልናከብረው ይገባል ሲሉ የሥነመለኮት መምህሩ ዳንኤል ሰይፈሚካኤል አስገንዝበዋል። የደመራ በዓልም የእኩልነት፣ የሰላም እና የነጻነት...

1 ሺህ 498ኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት በዓል በታላቁ አንዋር መስጅድ እየተከበረ ነው።

አዲስ አበባ፡ መስከረም 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ነብዩ ሙሐመድ የጥሩ ሥነምግባር ምሳሌ፣ አዛኝ፣ ይቅር ባይ፣ የሰላምና የፍቅር አባት፣ ትሁት፣ ትዕግስተኛ እና እውነተኛ መሪ ናቸው ይሏቸዋል የሃይማኖቱ መሪዎችና ምሁራን። በነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) አስተምህሮ መሠረት እኛም በመተዛዘን፣...

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ!

ደመራ፣ መደመር፣ ደመረ፣ አከማቸ ማለት ነው፡፡ ደመራ የመለወጥ ምልክትነትም ነው፡፡ ለወንጀለኞች ስቅላት ይውል የነበረ መስቀል ዋጋና ምልክቱ የተለወጠበት ነው፡፡ ደመራ ብዙ ሰዎችን ሰብስቦ በኅብረት የሚያቆም ነው፡፡ ደመራ ባነሰው ላይ መጨመር ነው፡፡ ደመራ የተበተነውን መሰብሰብ...