የድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ሐውልት ተመረቀ።

ባሕር ዳር: መስከረም 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ልክ የዛሬ ዓመት በድንገት ሕይወቱ ያለፈው የዝነኛው ድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ የአንደኛ ዓመት መታሰቢያ በተለያዩ ዝግጅቶች እየታሰበ ነው:: ዛሬ ማለዳ የድምፃዊው ቤተሰቦች፣ የሙያ አጋሮች እና አድናቂዎች በተገኙበት በቅድስት ስላሴ ካቴድራል...

“እንጎሮጎባሽ ”

ባሕርዳር፡ መስከረም 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቅጠሎች አብበዋል፣ አበቦችም ፍሬን ሰጥተዋል፣ ፍሬውም አሽቷል፣ ዘራቸውን በምድር ላይ በትነው በተስፋ የጠበቁ ተስፋን አይተዋል፣ ከእሸቱም ቀምሰዋል፣ የምኅረት ዝናብን አዝንቦ ምድርን ያረሰረሳትን፣ በልምላሜ የሸፈናትን፣ ፍሬ ትሰጥ ዘንድም የባረካትን፣ አዝዕርት...

“መስቀል ተከበረ፣ ፍቅር ተበሰረ”

ባሕርዳር፡ መስከረም 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምድር መድኃኒቷን አገኘች፣ በተስፋ የጠበቀችውን አየች፣ ከእስርና ከመከራ ሰንሰለት ተላቀቀች፣ የጨለማውንም ካባ አውልቃ የብርሃኑን ካባ አጠለቀች፡፡ የብርሃኑን ካባ የሰው እጅ አልሠራውም፣ የሰው ልቡናም አይመረምረውም፤ በመስቀሉ የበራው ከብርሃናት ሁሉ ይበልጣል፣...

የመስቀል በዓል በሁመራ ከተማ በድምቀት ተከበረ።

ባሕር ዳር: መስከረም 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል ደመራ በዓል በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሁመራ ከተማ የሃይማኖት አባቶች፣ የሃይማኖቱ ተከታዮችና የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች ተከብሯል። በበዓሉ የመስቀል በዓልን ስናከብር ከመከፋፈል...

“በመስቀሉ ሁሉን አስታረቀ”

ባሕር ዳር: መስከረም 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሰማዕታትን ለደም፣ ጻድቃንን ለገዳም፣ ሐዋሪያትን ለስብከት እና ሊቃውንትን ለድርሰት የሚያበቃቸው የመስቀሉ ኃይል እና ፍቅር ተደርጎ ይወሰዳል፡፡ መከራና እና ፈተና በበዛበት ክርስቲያናዊ ሕይዎት ውስጥ ዲያቢሎስ የተረታው፣ የሰው ዘር ከፍዳ የዳነው፣...