በአማራ ክልል የተፈጠረውን የጸጥታ አለመረጋጋት ተከትሎ የግሪሳ ወፍ ወረራን ለመከላከል የአውሮፕላን ርጭት ማከናወን እንዳልተቻለ...
ባሕር ዳር: መስከረም 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰብልን በከፍተኛ ደረጃ የሚያወድም የግሪሳ ወፍ መንጋ በምሥራቅ አማራ መከሰቱ ይታወሳል። ይህንን አውዳሚ ወፍ በባሕላዊ መንገድ ለመከላከል አርሶ አደሮች የራሳቸውን ጥረት ሲያደረጉ ቆይተዋል።
በክልሉ የተከሰተውን ግሪሳ ወፍ ለመከላከል በአውሮፕላን...
“ከሦስት ሚሊየን በላይ ዜጎች ብሔራዊ መታወቂያ ለማግኘት ተመዝግበዋል” የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጽሕፈት ቤት
ባሕር ዳር: መስከረም 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከሦስት ሚሊየን በላይ ዜጎች ብሔራዊ መታወቂያ ለማግኘት የሚያስችላቸውን ምዝገባ ማድረጋቸውን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጽሕፈት ቤት ገለጸ።
የዲጂታል መታወቂያ አገልግሎት ባለፉት ሦስት ዓመታት በኢትዮጵያ የሙከራ ትግበራ ላይ የሚገኝ ሲሆን...
“የኤሌክትሪክ ኃይል ብክነትን ለማስቀረት ተቋማትና ኅብረተሰቡ የድርሻቸውን አስተዋጽኦ ሊያደርጉ ይገባል” የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን
ባሕርዳር፡ መስከረም 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በስፋት የሚስተዋለውን የኤሌክትሪክ ኃይል ብክነት ለማስቀረት ተቋማትና ህብረተሰቡ የድርሻቸውን እንዲወጡ የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን አሳሰበ።
በኢትዮጵያ ያለው የኤሌክትሪክ ኃይል አጠቃቀም በዓለምአቀፍ ደረጃ ከተቀመጠው የሃይል አጠቃቀም መስፈርት ያነሰና ብክነት የሚጎላበት መሆኑን...
“በደብረ ብርሃን ከተማ በ721 ሚሊዮን ብር ወጪ የልማት ፕሮጀክቶች ይከናወናሉ” የአሥተዳደሩ ከተማና መሰረተ...
ባሕር ዳር: መስከረም 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር በበጀት ዓመቱ በ721 ሚሊዮን ብር ወጪ 87 የልማት ፕሮጀክቶችን ለመገንባት ታቅዶ ወደተግባር መገባቱን የአሥተዳደሩ ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ አስታውቋል። የመምሪያው ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ነብዩ...
ጊዮርጊስ በካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ የመልስ ጨዋታውን ዛሬ በካይሮ ያደርጋል
ባሕር ዳር፡ መስከረም 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2015 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ አሸናፊው የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ የ2023/24 የካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ የሁለተኛ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን ከግብጹ አል አህሊ ጋር ዛሬ ያከናውናል።
የሁለቱ ክለቦች...








