ተቋማቱ በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ።

ባሕር ዳር: መስከረም 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አሥተዳደር፣ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እና የአማራ ክልል ከተማ ልማት ክላስተር በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን የሶስትዮሽ ስምምነት ፈጽመዋል። ስምምነቱ የሥራ አመራርን በቴክኖሎጂ በመደገፍ ቀልጣፋና ዘመናዊ አገልግሎትን መስጠት፣ የመሬት አሥተዳደርን...

ኢጋድ በኬንያ ሞያሌ የድንበር ተሻጋሪ ልማት ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት አስመረቀ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢጋድ በኬንያ በኩል በምትገኘው ሞያሌ ከተማ የድንበር ተሻጋሪ ልማት ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት አስመርቋል። ቢሮው በኬንያ መንግሥት በኩል ለኢጋድ ተላልፏል። ከኢትዮጵያ፣ ኬንያና ሶማሊያ የተለያዩ የመንግሥት መዋቅሮች እንዲሁም በሞያሌና መርሳቢት ከሚገኙ ማኅበረሰቦች...

በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር አዲስ የአመራር ምደባ ተደረገ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወቅታዊ ኹኔታን በጥልቀት በመገምገም ወቅቱን የሚመጥን ከክልል እስከታች ሪፎርም እና ስምሪት እየተሠራ እንደሚገኝ ይታወቃል። በዚህም መሰረት፦ 1)አቶ አብደላ አህመድ የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት...

ዜና ሹመት!

የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለተለያዩ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጡ! በዚህ መሠረት፦ 1.አቶ አታላይ ጥላሁን ጫኔ - የአብክመ ገንዘብ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ 2.አቶ ገስጥ ጥላሁን በላቸው - የአብክመ ጤና ቢሮ ምክትል...

“በበጀት ዓመቱ ለ1 ሚሊዮን 232 ሺህ ዜጎች የሥራ እድል ለመፍጠር እየተሠራ ነው” የአማራ...

ባሕር ዳር: መስከረም 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ለ1 ሚሊዮን 232 ሺህ ዜጎች የሥራ እድል ለመፍጠር እየሠራ መኾኑን የክልሉ ሥራና ሥልጠና ቢሮ ምክትል ኀላፊ አወቀ ዘመነ ተናግረዋል። የሥራ እድል ከሚፈጠርላቸው ዜጎች ውስጥ 50 በመቶው...