ከ2 ሚሊየን 8 መቶ ሺህ ብር በላይ የሚገመት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ መደረጉን የወልዲያ ከተማ...
ባሕር ዳር: መስከረም 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በወልድያ ከተማ ለሚገኙ 3 ሺህ 2መቶ 64 ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ተማሪዎች ከ2 ሚሊየን 8 መቶ ሺህ ብር በላይ የሚገመት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ መደረጉን የከተማዋ ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ደምሴ አለባቸው ገልጸዋል።
ለተማሪዎቹ...
በፍኖተሰላም እና ደብረማርቆስ ከተሞች አንጻራዊ ሰላም መስፈኑን ነዋሪዎች ገለጹ፡፡
ባሕር ዳር: መስከረም 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በፍኖተሰላም እና ደብረማርቆስ ከተሞች ከሐምሌ አጋማሽ ጀምሮ የሰላም እጦት የነበረ መኾኑ ይታወሰል፡፡ አሁን ላይ በእነዚህ ከተሞች በተገኘው አንጻራዊ ሰላም ነዋሪዎች ሰላማዊ እንቅስቃሴ መጀመራቸውን አስተያየት ሰጪዎች ተናግረዋል፡፡
የፍኖተሰላም ከተማ ነዋሪዎች...
በተቀመጠ ሕግና ሥርዓት መሠረት ለሕዝብ ተገቢውን አገልግሎት መስጠት ይገባል ተባለ፡፡
ባሕር ዳር: መስከረም 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በየተቋማት ቅጥር ግቢ ውስጥ ከራእይ እና ተልእኮ ጎን ለጎን 12 የሥነ ምግባር እሴቶች ተከትበው እንመለከታለን፡፡ ተግባራዊ ይኾናሉ የተባሉ እሴቶች በመጣሳቸው ሰዎች በተለያዩ የመልካም አሥተዳደር ችግሮች ሲማረሩ ማየት የተለመደ ኾኖ...
“የምጣኔ ሃብቱ ዘርፍ ዋና ምሰሶዎች አንዱ የቱሪዝም ሴክተሩ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
አዲስ አበባ: መስከረም 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ብዙ ታሪክ፣ ቅርስ፣ ባህል፣ የተፈጥሮ ስጦታዎች፣ አዕዋፍት፣ የዱር አራዊት እና ሊጎበኙ የሚችሉ ድንቅ ሁነቶች አሉን።
እነዚህ ሁሉ ጸጋዎች እንዳሉን ግምት ውስጥ...
“ምክር ቤቶች የሕዝብ ጥያቄዎችን ለሥራ ኀላፊዎች በማቅረብ ለችግሮች መፍትሔ የማሰጠት ኀላፊነት አለባቸው” የደብረብርሃን ከተማ...
ባሕር ዳር: መስከረም 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሚሰጡ አስተያየቶችንና ትችቶችን ተቀብሎ ወደ ተግባር መለወጥ ለሥኬት እንደሚያበቃ የደብረብርሃን ከተማ ምክር ቤት አባላት ተናግረዋል፡፡
የደብረብርሃን ከተማ ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ መንግሥቱ ቤተ ለአሚኮ እንዳሉት ብዙ ጊዜ ትችቶችን...








