የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ሳምንት መርሐ ግብሮች ከ ጥቅምት 1 ጀምሮ...

ባሕር ዳር: መስከረም 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 2ኛ ሳምንቱ ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ነገ ሐሙስ ሁለት ጨዋታዎችን ያስተናግዳል። ቀን 9፡00ሰ ድሬዳዋ ከተማ ከኢትዮጵያ ቡና ይገናኛሉ። ሁለቱ ክለቦች በመጀመሪያ ጨዋታቸው ሦስት ነጥብ ያሳኩ ሲኾን...

“የማኅበረሰብ ትምህርት ቤቱ ካስፈተናቸው ተማሪዎች 85 በመቶ የሚኾኑት አልፈዋል” የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አሥራት አጸደወይን

ባሕር ዳር: መስከረም 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት በ2015 የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ካስፈተናቸው ተማሪዎች ውስጥ 85 በመቶ 50 እና ከዚያ በላይ አስመዝግበዋል። የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አሥራት አጸደወይን እንዳሉት ትምህርት ቤቱ ካስፈተናቸው...

“በገበያው ላይ የሚታየውን የዋጋ መናር ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ሥራዎች እየተሠሩ ነው” ንግድ ቢሮ

ባሕር ዳር: መስከረም 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ያለው የኑሮ ውድነት ለማኅበረሰቡ ፈታኝ መኾኑ እየተስተዋለ ነው። በክልሉ የሚታየውን የኑሮ ውድነት አሚኮ በክልሉ ባሉ አንዳንድ አካባቢዎች ለመታዘብ ጥረት አድርጓል። ሸማቾች እንደነገሩን የኑሮ...

“በአማራ ክልል በግጭቱ ምክንያት ተጽዕኖ የገጠማቸው ኢንዱስትሪዎች ወደ ሥራ ተመልሰዋል” የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ

ባሕር ዳር: መስከረም 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በተገኘው ሠላም ኢንዱስትሪዎች ከገቡበት ተጽዕኖና ጫና አገግመው ምርት ወደ ማምረት ሥራ መመለሳቸውን የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ/ር) እንደገለጹት፤ በክልሉ...

“ከ200 ብር እስከ 30 ሚሊየን ብር ካፒታል”

ባሕር ዳር: መስከረም 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ምርቶችን እሴት በመጨመር ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን መተካት፣ ወደ ውጭ የሚላኩ ምርቶችን ማሳደግ እና ለዜጎች የሥራ እድል መፍጠርን ዓላማ አድርገው ከሚሰሩ ተቋማት መካከል አንዱ ነው። ከተመሠረተ ጀምሮ...