“ታላቁ የብረት ተስፋ”
ደሴ: ጥቅምት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለታላቅ ሕዝብ ታላላቅ ተቋማት ያስፈልጉታል፤ ለታላቅ ሕዝብ ታላላቅ ልማቶች ይገቡታል። ታላላቅ ተቋማት ታላቅ ሀገርን ይገነባሉ፣ የሕዝብን ጥቅም ያስከብራሉ፣ ድኅነትን ታሪክ ያደርጋሉ፣ ኃላቀርነትን ያሻግራሉ፣ ከዘመኑ ጋር ያራምዳሉ፣ አለፍ ሲልም ከዘመን...
በሙስና እና ብልሹ አሠራር የተጠረጠሩ 42 የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አመራሮች እና ሠራተኞች በቁጥጥር ስር...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት አሠጣጥ ጋር በተያያዘ ከተገልጋዮች የሚነሱ ተደጋጋሚ ቅሬታዎችን ከመሰረቱ ለመፍታት ከብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት፣ ከኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ፣ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደርና ከኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የተወጣጣ...
“ነጻ የወጣንበትን ቀን አክብረናል” የአላማጣ ከተማ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከሩብ ክፍለ ዘመን በላይ ለተሻገረ ጊዜ ከማንነታቸውና ከእምነታቸው በኀይል እንዲርቁ ተደርገው ቆይተዋል፡፡ በማንነታቸው ተለይተው ከቀያቸው የተፈናቀሉ ፤ አማራ ነን ስላሉ ምድራዊ መከራን ኹሉ የተቀበሉ እጅግ ብዙ ናቸው፡፡
በተለይ...
“የጉዛራን ቤተ መንግሥት ጥገና በተያዘው ዓመት ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው” የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን
ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጉዛራ ቤተ መንግሥት ጥገና ሥራው በተቀመጠለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ ማኅበረሰቡ የአካባቢውን ሰላም እንዲጠብቅ እና እንዲያስጠብቅ ተጠይቋል።
ጉዛራ የጎንደር ዘመን ቀዳሚ መሥራች እንደኾኑ በሚነገርላቸው በአፄ ሰርፀ ድንግል ዘመነ መንግሥት በ1556...
የደረሱ ሰብሎችን በወቅቱ በመሰብሰብ ወቅቱን ባልጠበቀ ዝናብ ከመበላሸት መታደግ እንደሚገባ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ...
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2015/16 ዓ.ም የመኸር እርሻ 5 ነጥብ 1 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በዘር መሸፈኑን ተገልጿል። ከዚህም 160 ሚሊዮን ኩንታል ምርት እንደሚገኝ ይጠበቃል፡፡
የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የሰብል ልማት...








