ስፔናዊ ግብ ጠባቂ ዴቪድ ደሃያ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ሊመለስ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ማንቸስተር ዩናይትድ ዴቪድ ደሃያን መልሶ ለማስፈረም ተቃርቧል ተብሏል።
ደይሊ ሜይል የዜና ምንጭ እንዳስነበበው ማንቸስተር ዩናይትዶች ስፔናዊውን ግብ ጠባቂ መልሰው ለማስፈረም የፈለጉት ካሜሮናዊው ግብ ጠባቂ አንድሪ ኦናናን በአፍሪካ ዋንጫ ምክንያት ስለሚያጡት...
“መንገድ ሲዘጋና ሰላም ሲጠፋ የመጀመሪያው ተጎጅ የጤና ተቋም ነው” የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
ደሴ: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም እጦት ባለ ጊዜ የጤና ተቋማት ከፍተኛ ጫና ይገጥማቸዋል። ሕሙማንም ወደ ጤና ተቋማት ሄደው አገልግሎት ለማግኘት ይቸገራሉ። መዳን እየቻሉ በመንገድ መዘጋት ወይም በመድኃኒት አቅርቦት ምክንያት ያልፋሉ። የጤና ባለሙያዎችም የድካማቸውን...
“ሰዎች ለእናንተ ሊያደርጉላችሁ የምትፈልጉትን እናንተም እንዲሁ አድርጉላቸው”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በማንኛውም ኅብረተሰብ ውስጥ የእያንዳንዱ ሰው ድርጊት የሚገመገምበት ግብረገባዊ እሴት አለ። እሴቶቹ በነባራዊ ኹኔታዎች አስገዳጅነት የተፈጠሩ እንጂ በሰዎች ነፃ ምርጫ የተገኙ አይደሉም። የሰው ልጅ ማንነቱን የሚያንፀውና አካሉን የሚገነባው በምግብ...
በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ የሠራዊት ቀንን አከበረ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የ17ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ በደቡብ ሱዳን በተሠማራበት የግዳጅ ቀጣና 116ኛውን የሠራዊት ቀን "በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚፀና የድል ሠራዊት" በሚል መሪ ሀሳብ አክብሯል።
ኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ ጠንካራ ሠራዊት የነበራት፣...
አዴት እና አካባቢው ወደተሟላ ሰላም መመለሱን ነዋሪዎች ገለጹ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምዕራብ ጎጃም ዞን የሚገኘው የይልማና ዴንሳ ወረዳ አዴት ከተማ ለሳምንታት የዘለቀ የሰላም እጦት ውስጥ ገብታ እንደነበር ነዋሪዎች አስታውሰዋል። በዚህም ግጭት ሰበብ በከተማ አሥተዳደሩ ውስጥ የሚገኙ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ላይ...








