የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር አቅም ለሌላቸው የከተማው ነዋሪዎች ቤት ሠርቶ አስረከበ፡፡
ባሕር ዳር: ጥቅምት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር በ12 ሚሊየን ብር ያስገነባቸውን 20 ክፍል ቤቶችን አቅም ለሌላቸው ተጠቃሚዎች አስተላልፏል።
ወይዘሮ አዲሴ ጸጋ በባሕር ዳር ከተማ ለ27 ዓመታት ኖረዋል። አሁን ላይ አራት ልጆችን ለማሳደግ እንጀራ...
“ታላቅ ተቋም የመሩ፤ ለችግር ያልተበገሩ”
ደሴ: ጥቅምት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አንዳንድ ሰዎች አሉ መከራ የሚያጠነክራቸው፣ ፈተና የሚያበረታቸው፣ ችግር የሚያጸናቸው፣ መገፋት የማይጥላቸው፣ መሰናክል የማያስቆማቸው። ተስፋ እናስቆርጣቸዋለን ሲሉ እልፍ ተስፋ የሚመላባቸው። ብዙ አስቸጋሪ ፈተናዎች ገጥመዋቸዋል፣ ተፈትነዋል፣ በፈተና ግን አልወደቁም። ፈተና አበርትቷቸው፣...
የደረሱ ሰብሎች ወቅቱን ባልጠበቀ ዝናብ እንዳይበላሹ ፈጥኖ ለመሰብሰብ ርብርብ እንዲደረግ የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና...
ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015/16 የምርት ዘመን በሰሜን ሸዋ ዞን ከ 17 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት ቢታሰብም ተፈጥሯዊና ሰው ሠራሽ ችግሮች በዘርፉ ላይ ተጽእኖ አሳድረዋል።
ቀደም ሲል በሰላም እጦት፣ በዝናብ እጥረት፣ በግሪሳ...
“ኢትዮጵያ ለጎረቤት ሀገራት የምታቀርበው የኃይል ሽያጭ በየዓመቱ ጭማሪ እያሳየ ነው” የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለጎረቤት ሀገራት የምታቀርበው የኃይል ሽያጭ በየዓመቱ ጭማሪ እያሳየ መምጣቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገለፀ።
በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ኢትዮጵያ ለጎረቤት ሀገራት ካቀረበችው የኃይል ሽያጭ 21 ነጥብ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታውን በሞሮኮ ያካሂዳል።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከሦስት ዓመታት በኃላ አሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ ለሚያዘጋጁት የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሕዳር ወር ላይ ጨዋታውን ማድረግ ይጀምራል። በምድብ አንድ የተመደበው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የፊታችን ሕዳር አምስት...








