“የግሎባል ጥቁር ሕዝቦች ታሪክን እና ቅርስ ማቆያ ማእከልን ለመክፈት ለተደረሰው ውሳኔ መንግሥት ተግባራዊ ምላሽ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ላለፉት ሦስት ዓመታት በዩናይትድ ኪንግደምና በመላው ዓለም የሚገኙ አፍሪካዊያንና ሌሎች የጥቁር ሕዝቦች
በለንደን የኢትየጵያ ኤምባሲ ሲያካሂዱት የነበረው ተከታታይ ምክክር በኢትየጵያ የግሎባል ጥቁር ሕዝቦች የታሪክ ፣የቅርስ ማቆያና የትምህርት ማእከል ለመገንባት...
“ቦርከና መቀነቷ፣ ሐረጎ ጉልላቷ”
በዙሪያ ገባዋ ያሉ ኮረብታዎች ውበትን ይሰጧታል፣ ግርማን ያላብሷታል፣ የተዋበውን የተፈጥሮ ካባ እንደለበሱ በክብር ያጎናጽፏታል። መወደድ አይለያትም፣ ፍቅር አይጠፋባትም፣ አንድነት አይቀዘቅዝባትም፣ ኢትዮጵያዊነት ይጎላባታል፣ ፍቅር ከእነ ግርማው ይኖርባታል፣ አብሮነት ከእነ ሞገሱ ይታይባታል። ደግነት ቤቱን ሠርቶባታል፣ ከራስ...
ትውልዱ አረጋውያንን ማክበር፣ ማድመጥ እና ችግር ላይ የወደቁትን ደግሞ መደገፍ እንደሚገባ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በዓለም አቀፍ ደረጃ በየዓመቱ መስከረም 21 ቀን ይከበራል፤ የአረጋውያን ቀን። በዓለም ለ33ኛ ጊዜ እና በኢትዮጵያ ለ32ኛ ጊዜ "የአረጋውያንን መብት ማክበር ትውልድ ለማሻገር" በሚል መሪ ሃሳብ ተከብሯል። በአማራ ክልልም በተለያዩ...
በአምራች ዘርፉ የሥራ እድል በመፍጠር የሀገር ውስጥና የውጭ ተወዳዳሪነትን ለማጎልበት በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ የኢንዱስትሪ...
አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ የአምራች ኢንዱስትሪውን ዘርፍ ለማሳደግና ለማበረታታት ያለመ ውይይት ከግል ባለሃብቶች ጋር እያካሄደ ነው።
በአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ ያሉ የግብዓትና የመሰረተ ልማት ማነቆዎችን በተመለከተ ጥናታዊ ጽሑፍ ያቀረቡት በአዲስ አበባ...
“ማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ኾኖ ሲደራጅ ኅብረ ብሔራዊቷን ኢትዮጵያ ለመመሥረት እና በጋራ ለመቆም የሚያግዝ ጅማሮ...
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “አዲስ ምዕራፍ እና አዲስ ተስፋ ለአዲስ ክልል” በሚል መሪ ሃሳብ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ምስረታ ሥነ-ሥርዓት እየተከበረ ነው፡፡ በምስረታ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ...








