“ሰላም ከሌለ ምርትን ከቦታ ቦታ ማዘዋወር ስለማይቻል አምራቹም ኾነ ተጠቃሚው ተጎጂ ነው” አሕመዲን ሙሐመድ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተሞች እና መሰረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) ፣ የንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ኀላፊ ኢብራሂም ሙሐመድ (ዶ.ር) እና ሌሎችም...

በአማራ ክልል በመኸር ከአምስት ሚሊየን ሔክታር በላይ መሬት በዘር መሸፈኑን ግብርና ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2016 የምርት ዘመን አንደኛ ሩብ ዓመት ግምገማ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር በከሚሴ ከተማ በማካሄድ ላይ ነው። የክልል፣ የዞን እና የወረዳ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እንዲሁም...

ከቅርጫት ኳስ ኮከብነት ወደ ቢሊየነርነት፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የቀድሞው የቅርጫት ኳስ ኮከብ ማጂክ ጆንሰን የፎርብስ መጽሔት ያላቸው ሀብት የቢሊየነርነት ደረጃ ላይ እንዳስቀመጣቸው አስነብቧል፡፡ መጽሔቱ የጆንሰንን የሀብት መጠን 1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ዶላር መድረሱን አስታውቋል። ጆንሰን በተለያዩ የስፖርት ክለቦች...

የስፔን እግር ኳስ ማኅበር ፕሬዚዳንት ተቀጡ፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የቀድሞው የስፔን እግር ኳስ ማኅበር ፕሬዝዳንት ሉዊስ ሩቢያሌስ ለሦስት ዓመታት ያህል ቅጣት ተላለፈባቸው። የስፔን ሴቶች ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን በዓለም ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ እንግሊዝን ሲያሸንፍ ሩቢያሌስ የፊት አጥቂዋን ጄኒ ሄርሞሶን...

“ወረቀት ላይ የተቀመጠውን እቅድ ወደ ገንዘብ ለመቀየር የሁሉንም ተሳትፎ ይጠይቃል” የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2016 በጀት ዓመት 71 ነጥብ 65 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ታቅዷል። ክልሉ የገቢ አቅምን በማሳደግ የሕዝብ የመልካም አሥተዳደር እና የልማት ጥያቄዎችን ለመመለስ እቅድ ይዟል። በክልሉ የተፈጠረው...