“ጥሩ ተሸናፊዎች ከመጥፎ አሸናፊዎች የበለጠ ክብር አላቸው” ፊፋ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) በርካታ የሥነ ምግባር ሕጎች አሉት፡፡ ከሕጎቹ አንዱ የእግር ኳስ የመጫዎቻ ሜዳዎች ሰላማዊ ብቻ መኾን እንዳለባቸው ግዴታ ያስቀምጣል። ሰላማዊ የእግር ኳስ ጨዋታ ደግሞ የስፖርት...

የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ጥሩ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች እውቅና እና ሽልማት አበረከተ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ በ2015 የትምህርት ዘመን በክልል አቀፍ እና በሀገር አቀፍ በተመዘገቡት የትምህርት ውጤቶች ላይ ከባላድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። በዉይይቱ ላይ የተገኙት የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር...

“የጤናው ዘርፍ ኢንቨስትመንት የመጨረሻ ግቡ የዜጎችን ጤና ማሻሻል ነው” ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ: ጥቅምት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 25ኛው የጤናው ዘርፍ ዓመታዊ ጉባዔን አስመልክቶ በተመረጡ የጤና ተቋማት ጉብኝት እየተካሄደ ይገኛል። የጉብኝቱ ዓላማ የጤና ተቋማቱ ዲጂታላይዝድ የመረጃ አያያዝና ሌሎች አገልግሎቶች ላይ ልምድ ለመለዋወጥ ነው ተብሏል። 25ኛው የጤና ዘርፍ ዓመታዊ...

አማራ ክልል ወደቀደመ ሰላሙ ሲመለስ ጉዳት የደረሰባቸው ኢንዱስትሪዎች በጥናት ተለይተው አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል” ኢንዱስትሪ...

አዲስ አበባ: ጥቅምት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ ባለው የጸጥታ ችግር ምክንያት የግብዓት እጥረት በማጋጠሙ በምዕራብ አማራ አካባቢ የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎች ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ሥራ ማቆማቸው ተገልጿል። የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከክልልና ከተማ አሥተዳደር ኢንዱስትሪ ቢሮዎች...

“ኢትዮጵያ በ2023 የምርት ዘመን 1 ነጥብ 6 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ስንዴ ትሰበስባለች ተብሎ ይጠበቃል”...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ በስንዴ ምርት ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባለች ሲሉ የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንዉሚ አዴሲና (ዶ.ር) ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ የዓለም የምግብ ሽልማት ውይይት ላይ ባደረጉት ንግግር የኢትዮጵያን የስንዴ ምርት ስኬታማ...