የ2023 የአፍሪካ እጩ ኮከብ ተጫወቾች ይፋ ኾኑ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለ29ኛ ጊዜ የሚደረገው የአፍሪካ የአመቱ ኮከቦች ምርጫ እ.ኤ.አ ታህሳስ 11 በሞሮኮ ማራካሽ ይከናወናል።
ካፍ ለዓመቱ ኮከቦች ምርጫ 30 እጩዎችን ይፋ አድርጓል።
በ2023 የኳታር ዓለም ዋንጫ ዓለምን ያስገረመው የአህጉሩ ምርጥ ብሔራዊ...
የሰላም እና የፀጥታ ችግሮች በምክክር እንዲፈቱ እና መደበኛ የልማት ሥራዎች እንዲቀጥሉ የፋርጣ ወረዳ ነዋሪዎች...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደቡብ ጎንደር ዞን የፋርጣ ወረዳ አስተዳደር በወቅታዊ የሰላምና የጸጥታ ችግሮች ዙሪያ ከተለያዩ የማኅረሰብ ክፍሎች ጋር የውይይት መድረክ አካሄዷል
በውይይት መድረኩ ላይ የአካባቢው ማኅበረሰብ ከጸጥታ ኃይሉ ጋር ሕግ የማስከበር ሥራ በመሥራቱ...
“በቃል ኪዳን የተሰጠች፤ በነጻነት የኖረች”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በቃል ኪዳን ተሰጠች፣ ለምልክት ተቀመጠች፣ በነጻነት ኖረች፣ በክብር ትውለበለባለች፣ በልጆቿ ፍቅር ከፍ ትላለች፣ በልጆቿ ደምና አጥንት ትጸናለች፣ በጠላቶቿ ፊት ትከበራለች፣ ለተጨነቁ ሁሉ ተስፋና ምልክት ትኾናለች፤ በጨለማ ውስጥ ላሉ በብርሃን...
“ታሪክ የማያቋርጥ ክስተት እስከኾነ ድረስ የግጭት መንስዔ ሊኾን አይገባም” አሰፋ ባልቻ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ታሪክን ለመጻፍ ሥነ-ጽሁፍ መሠረታዊ ጉዳይ ነው። ኢትዮጵያ የቀደመ ጥንታዊ ታሪክ ካላቸው ሀገራት መካከል አንዷ ናት። ታሪክ ጠገቧ ኢትዮጵያ የራሷ ፊደል እና የሥነ-ጽሑፍ እርሾ ባለቤት ብትኾንም...
የሲቢኢ ኑር ከወለደ ነጻ የባንክ አገልግሎት ራሱን የቻለ የመንግሥት ባንክ እንዲኾን የባንኩ የሼሪዓ...
አዲስ አበባ: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባንኩ የተሟላ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ሥራ የጀመረበትን 10ኛ ዓመት ክብረ በዓል እያከበረ ነው።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ የሲቢኢ ኑር ከወለደ ነጻ የባንክ አገልግሎት ተጨማሪ...








