“የሕዝብ ጥያቄዎች በሕግ ማዕቀፍ እንዲመለሱ የክልሉ መንግሥት እየሠራ ነው” አቶ ሲሳይ ዳምጤ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች በወቅታዊ ጉዳዮች እና በቀጣይ የመፍትሄ አቅጣጫዎች ዙሪያ ተወያይተዋል። በውይይቱ ላይ የተገኙት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሞላ...

መዲና ኢሳ በዓለም ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ምርጥ አትሌት ምርጫ ፍጻሜ ደረሰች።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም አትሌትክስ ፌዴራሽን የ2023 ከ20 ዓመት በታች ሴት አትሌቶችን ሦስት የፍጻሜ እጩዎችን ያስተዋወቀ ሲሆን፣ ኢትዮጵያዊቷ መዲና ኢሳ ከሦስቱ እጩዎች እንዷ ኾናለች፡፡ እጩዎቹ በዘንድሮው የወድድር ዓመት በቡዳፔስት የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና፣...

“የሕዝብ ጥያቄዎችን መፍታት እንዲቻል ሰክኖ ማሰብ፣ እድል መስጠት እና በአንድነት መቆም ይገባል” ተቀዳሚ ምክትል...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ ነዋሪዎች በወቅታዊ ሁኔታዎችና በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ተወያይተል። ውይይቱን የመሩት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ሰላም በአንድ ወገን ፍላጎት ብቻ እንደማይመጣ...

“በክልሉ የተከሰተው የሰላም እጦት የመማር ማስተማር ሥራውን ጎድቶታል” የአማራ ክልል ምክር ቤት

ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሰው ሃብት እና ቱሪዝም ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በተመረጡ ትምህርት ቤቶች ምልከታ አካሂዷል። በምልከታውም ተማሪዎችን በማግኘት የመማር ማስተማር ሂደቱ...

“የሕዝብ ጥያቄዎችን ፈጥኖ በመፍታት ለግጭት የሚዳርጉ ክፍተቶችን መዝጋት ይገባል” የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች

ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ ነዋሪዎች በወቅታዊ ኹኔታና በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት እያደረጉ ነው። በከተማዋ ያለውን አሁናዊ ኹኔታ እና በቀጣይ መሠራት የሚገባቸው ጉዳዮች ተነስተው ውይይት እየተደረገባቸው ነው። በውይይቱ ላይ ከፍተኛ የመንግሥት...