የመንግሥት ሠራተኛው ለሰላም ዘብ እንዲቆም ጥሪ ቀረበ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ሠራተኛው ለሰላም ዘብ እንዲቆም ጥሪ ቀርቧል። በተጨማሪም አገልግሎት አሰጣጥን ማሻሻል እንደሚገባም ተጠይቋል።
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በከተማዋ ከሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ እና በቀጣይ አቅጣጫዎች...
”በ2016 በጀት ዓመት በአፍሪካ ደረጃ ቢያንስ አንድ ጨረታ አሸንፈን ለመሥራት አቅደናል” ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን በውኃ፣ መንገድ እና ህንጻ ሥራዎች ግንባታ የጥናትና ዲዛይን እንዲሁም የግንባታ ክትትልና ውል አሥተዳደር ሥራ ላይ የተሰማራ የመንግሥት የልማት ድርጅት ነው።
ኮርፖሬሽኑ በግሉ ዘርፍ ያለውን ውስንነት...
“የደረሱ ሰብሎችን በፍጥነት መሰብሰብ ይገባል” የምእራብ አማራ ሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት የትንተና እና ትንበያ ባለሙያ አቶ...
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገራችን እየተከሠተ ያለው ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ ሊቀጥል እንደሚችል በኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የምእራብ አማራ ሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት የትንተና እና ትንበያ ባለሙያ አቶ መልካሙ በላይ ለአሚኮ ገልጸዋል።
እንደ ባለሙያው ገለጻ እየተከሰተ ያለው...
“ወጣቶችን በሙያ በማብቃትና ከቀጣሪ ድርጅቶች ጋር በማገናኘት የጋራ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሠራን ነው”የጎንደር ከተማ ሥራና...
ጎንደር: ጥቅምት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከዓለም ባንክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከ1 ሺህ 480 በላይ ወጣቶችን የሥራ ላይ ሥልጠና እየሠጠ ይገኛል።
ሥልጠናው በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የሚገኙትን ሥራ ፈላጊዎች ቁጥር ለመቀነሥ ወጣቶችን በሙያ...
“በደብረ ብርሃን ከተማ በተሠሩ ሥራዎች በከተማው አንጻራዊ ሰላም ሰፍኗል” የከተማ አሥተዳደሩ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ የሚታዮ ችግሮችን ለመፍታት እና ስኬቶችን ለማስቀጠል የከተማ አሥተዳደሩ ከነዋሪዎቹ ጋር ውይይት እያካሄደ ነው።
ሕዝብ ሰላምን ይፈልጋል ፤ ይህ እንዲረጋገጥ ደግሞ የሚነሱ ጥያቄዎች ላይ መንግሥት ምላሽ ሊሰጥ...








