“ አባ መፍቀሬ ሰብእን ፈለኳቸው፤ ፈልጌም አገኘኋቸው”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ዓይኔ ናፈቀቻቸው፣ ጀሮዬ ከአንደበታቸው የምትወጣውን ቃል ለመስማት ጓጓችላቸው፣ አስቀድማ አዘነበለችላቸው፣ ከንፈሬ ጉልበታቸውን ለመሳም ቸከለችላቸው፣ እግሬ እሳቸውን ለማግኘት ተጣደፈችላቸው፣ እጄም የቀሚሳቸውን ጫፍ ትነካ ዘንድ ፈለገቻቸው፣  ልቡናዬም በእርሳቸው ቃል ለመመሰጥ ተንሰፈሰፈችላቸው፡፡...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ስምንት አባላት ያሉት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ዕጩ...

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ስምንት አባላት ያሉት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ዕጩ መልማይ ኮሚቴ ሰየሙ። መልማይ ኮሚቴው ወደ ስራ የገባ ሲሆን በቅርቡም ጥቆማ መቀበል ይጀምራል ተብሏል። የኢፌዴሪ ህገ...

“ሸዋበር የደጋጎች መማጸኛ፤ የመሻይኮች መገናኛ”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ደጋጎች ለሀገር ሰላም ይማጸኑበታል ፤ ለሕዝብ ፍቅር ዱዓ ያደርጉበታል። ፈጣሪ ለምድር በረከቱን እና እዝነትን ይሰጥ ዘንድ ፈጣሪያቸውን ይጠይቁበታል ፤ ያለ ማቋረጥ ሶላት ይሰግዱበታል ፤ ቁራዓን ይቀሩበታል። ፈጣሪያቸው አላህን...

“የጉበት በሽታ ምንድን? መከላከያ መንገዱስ”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጉበት በሽታ ኹሉንም የማኅበረሰብ ክፍል የሚያጠቃ በሽታ ነው። በሽታው ከሰዎች ወደ ሰዎችም በቀላሉ ይተላለፋል። ከሰውነት ክፍላችን ውስጥ ከቆዳ ቀጥሎ ትልቁ ክብድት ያለው ለጉበት ነው። ጉበት 1 ነጥብ 4 ኪሎ ግራም...

የቼክ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር የኢፌዴሪ አየር ኃይልን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቼክ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ፒተር ፋሊያ የኢፌዴሪ አየር ኃይልን ጎብኝተዋል፡፡ የኢፌዴሪ አየር ሃይል አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ ከዓለም በአቪዬሽን ቴክኖሎጂ የላቀ ስም ካላቸው ሀገራት አንዷ ከሆነችው የቼክ...