ባሕር ዳር ከተማ እንግዶቿን እየተቀበለች ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ3ኛው ዙር የመንግሥት አመራሮች ስልጠና ለመሳተፍ ወደ ባሕር ዳር ከተማ የሚገቡ እንግዶች ደማቅ አቀባበል እየተደረገላቸው ነው። እንግዶቹ ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም ጠዋት ጀምሮ ነው ወደ ባሕር ዳር ከተማ እየገቡ...

ሳዑዲ የኢትዮጵያን የልማት ሥራዎች እንደምትደግፍ አስታወቀች።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሳዑዲ በኢትዮጵያ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን እንደምትደግፍ አረጋግጣለች፡፡ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ከሳዑዲ አቻቸው መሐመድ አል ጅዳን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ በሪያድ እየተካሄደ ከሚገኘው የሳዑዲ ዓረቢያ- አፍሪካ ኢኮኖሚ ኮንፍረንስ ጎን ለጎን...

የመጀመሪያው ሀገራዊ የሳይበር ደኅንነት ጥናትና ምርምር ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 4ኛውን ሀገር አቀፍ የሳይበር ደኅንነት ወር የ4ኛ ሳምንት መርሃ ግብር በማስመልከት በሀገራችን የመጀመሪያው ሀገራዊ የሳይበር ደኅንነት ጥናትና ምርምር ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል ፡፡ በኮንፈረንሱ ላይ 39 የሚሆኑ የጥናትና ምርምር...

በዩሮፓ ሊግ ዌስትሃም ከኦሎምፒያኮስ ዛሬ ይጫዎታል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ዌስትሃም ዩናይትድ እና ኦሎምፒያኮስ በዩሮፓ ሊግ በምድብ አንድ የተደለደሉ ክለቦች ናቸው፡፡ ሁለቱ ክለቦች ዛሬ አራተኛ ጨዋታቸውን 80 ሺህ ተመልካች በሚይዘው በለንደን ስታዲየም ያደርጋሉ፡፡ ዌስትሃም ሦሥት ጨዋታዎችን አድርጎ በስድስት ነጥብ በአንደኛ...

“ማንነት ተኮር ጭፍጨፋ ዳግም እንዳይከሰት ሁሉም ለሰላም ዘብ ሊቆም ይገባል” የማይካድራ ከተማ ነዋሪዎች

ሁመራ: ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሰሜኑን ጦርነት ተከትሎ በ2013 ዓ.ም ጥቅምት 30 በማይካድራ ከተማ በማንነታቸው አማራ በመኾናቸው ብቻ በርካታ ንጹሃን ዜጎች ላይ ጭፍጨፋ መፈጸሙ የሚታወስ ነው። በጥቅምት 30/2013 ዓ.ም የተሰዉ ንጹሐን ዜጎች 3ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ...