“ከመላ ኢትዮጵያ የመጣችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁና ቤታችን ቤታችሁ ነው” ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ3ኛው ዙር የአመራሮች ስልጠና ለመሳተፍ ወደ ባሕር ዳር ከተማ ለገቡ እንግዶች ከደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ጀምሮ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የባሕር ዳር ከተማ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ ነዋሪዎች...

“በድርቅና በሕገ ወጥ የኬሚካል ርጭት የንብ መንጋ ቁጥርና የማር ምርት እንዳይቀንስ ለአርሶአደሮች ድጋፎችን...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በአማራ ክልል በንብ እርባታ ከሚታወቁ አካባቢዎች አንዱ ነው። በዘንድሮ ዓመት ተፈጥሯዊ እና ሰው ሠራሽ በኾኑ ምክንያቶች በስፋት ይመረት የነበረው የማር ምርት መቀነሱ ተገልጿል። በዝቋላ ወረዳ 02...

“ወጣቶች የሰላምን አማራጭ በመከተል ለአካባቢያቸው መረጋጋት እየሠሩ ነው” የጎንደር ዙሪያ ወረዳ አሥተዳደር

ጎንደር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጎንደር ዙሪያ ወረዳ የሀገር ሽማግሌዎች እና የሃይማኖት አባቶችና የሚመለከታቸው አካላት ስለሰላም እና አካባቢው መረጋጋት ዙሪያ ባደረጓቸው ውይይቶች ወጣቶች ወደ ሰላም እየተመለሱ መኾኑን የወረዳው አሥተዳደር አስታውቋል። የማዕከላዊ ጎንደር ዞን...

ንጋት ኮርፖሬት በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የ20 ሚሊዮን ብር የምግብ ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ንጋት ኮርፖሬት በአማራ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የ20 ሚሊዮን ብር የምግብ ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉ በሰሜን ጎንደር ዞን እና በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመጀመሪያው የሳዑዲ-አፍሪካ ጉባኤ ለመሳተፍ ሳዑዲ አረቢያ ሪያድ ገቡ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው በመጀመሪያው የሳዑዲ-አፍሪካ ጉባኤ ለመሳተፍ ሳዑዲ አረቢያ ሪያድ ገብተዋል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!