“የከተማችን ነዋሪዎች መሰረታዊ ችግሮችን በመፍታት በሙሉ አቅማቸው ማምረት የሚችሉበትን መንገድ ለመፍጠር እንሠራለን” ተቀዳሚ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ከ14 ሺህ በላይ ሰዎች የከተማ ሴፍትኔት ሥራ ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ ወይዘሮ ሰላም ግሩም በአጼ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ የማራኪ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው፡፡ ወይዘሮ ሰላም በሴፍትኔት ከመደራጀታቸው በፊት ቤት...

ከሥልጠናው ባሻገር የጎንደርን የመስህብ ስፍራዎች የመጎብኘት ፍላጎት እንዳላቸው ሠልጣኞች ተናገሩ።

ጎንደር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለ3ኛ ዙር የመንግሥት አመራሮች ሥልጠና ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል የመጡ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ጎንደር ከተማ ሲገቡ አቀባበል ተደረገላቸው። እንግዶቹ ወደ ታሪካዊቷ ከተማ በመምጣታቸው ደስተኛ መኾናቸውን ለአሚኮ ተናግረዋል፡፡ በቆይታቸውም ከሚወስዱት ሥልጠና ባሻገር የመስህብ...

በብሔረሰብ አስተዳደሩ የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ ከ75 ሺህ በላይ የማኅበረሰብ ክፍሎች አስቸኳይ የሰብዓዊ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አብርገሌ ወረዳ ባሉ ሦስት ቀበሌዎች ላይ በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ከ5 ሺህ በላይ የማኅበረሰብ ክፍሎች ከቀያቸው ተፈናቅለው በመጠለያ ጣቢያ ይገኛሉ። ወይዘሮ መይቱ ተክለይ ሦስት ሕጻናትን ታቅፈው...

“የሕዳሴ ግድብ ቀጣናውን በልማት የሚያስተሳስር ግዙፍ ፕሮጀክት ነው” ሜጀር ጀነራል ተሾመ ገመቹ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች እና የዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጎበኝተዋል። በጉብኝቱ የመከላከያ የውጭ ግንኙነት እና ወታደራዊ ትብብር ዳይሬክተር ሜጀር...

“የግፍ ደም የፈሰሰባት፣ የዘር ፍጅት የተፈጸመባት”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግፍ ደም የፈሰሰባት፣ የመከራ ድምጽ የተሰማባት፣ እናቶች አብዝተው ያለቀሱባት፣ ሕጻናት በዋይታ የተመሉባት፣ የጭካኔ ጥግ የታየባት፣ ያጎረሱ እጆች የተነከሱባት፣ ያለበሱ የተሰቃዩባት ምድር፡፡ ደጎቹ ያለ ሐጥያታቸው ተቀጡባት፣ እንግዳ ተቀባዮቹ ያለ...