“የማንንም ሉዓላዊነት የመንካት፣ ማንንም የመውረር ፍላጎት የለንም በቢዝነስ ሕግ ግን የማያወላዳ ምርጫ እንፈልጋለን”...
ባሕር ዳር: ኅዳር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለቀረበላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በማብራሪያቸውም የፕሪቶሪያ ስምምነት፣ የዲፕሎማሲ እና የወደብ ጉዳይ ትኩረት ያደረጉባቸው ጉዳዮች ናቸው፡፡
የፕሪቶሪያ ስምምነት ለእናቶች...
“ሦስት ሚሊየን ሄክታር መሬት በመስኖ የበጋ ስንዴ ይሸፈናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሕዳር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እየሰጡ ነው፡፡
የምክር ቤቱ አባላት ከምጣኔ ሃብታዊ እንቅስቃሴ፣ ከኑሮ ውድነት...
“47 በመቶ የነበረው የፋብሪካዎች ድምር የማምረት አቅም ወደ 55 በመቶ አድጓል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ተጨማሪ ማብራሪያዎችን እየሰጡ ነው።
በኢንዱስትሪው ዘርፍ በጥቅሉ 6 ነጥብ 9 በመቶ እድገት መመዝገቡን የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ...
“የኢትዮጵያ የውጭ ሀገር እዳ እየቀነሰ 14 ነጥብ 8 በመቶ ደርሷል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በማብራሪያቸውም ኢትዮጵያ እዳዋን ለመቀነስ እየሠራች መኾኗን ገልጸዋል፡፡
ባለፉት ዓመታት እዳን ለመቀነስ ሰፋፊ ሥራዎች...
“ልጆቻችን በሕይወት ፈተና ከሚወድቁ በአንድ ዘመን ፈተና ቢወድቁ ይሻላል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ኅዳር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ካተኮሩባቸው ጉዳዮች መካከል አንደኛው የትምህርት ሥርዓቱ ጉዳይ ነው፡፡ የትምህርት ሥርዓቱ ዘርፈ...








