የኢትዮጵያ መንደሮች ግንባታ ይፋ ኾነ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቻይና ኩባንያዎች በአፍሪካ ከሚገነቧቸው 1 ሺህ መንደሮች አንዱ የኾነው የኢትዮጵያ መንደሮች ግንባታ ይፋ ሆኗል። በ51 የአፍሪካ ሀገራት የሚተገበረው 1 ሺህ መንደሮች ግንባታ ባለፈው የዋን ቤልት ሮድ ጉባዔ የቻይናው...

በብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ የልኡካን ቡድን በቻይና የዱጂያንግያን የመስኖ ፕሮጀክትን...

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ የልኡካን ቡድን በቻይና የዱጂያንግያን መስኖ ኢንጂነሪንግን ጎብኝቷል፡፡ የመስኖ መርሐ ግብሩ ጎርፍን የሚቆጣጠር፤ ለቼንዱ ሜዳማ አካባቢ የመስኖ ውሃ...

“በከተሞች የሚኖር ሰላም ለሃገሪቱ ጥቅል እድገት የሚኖረዉ ሚና በቀላሉ የሚታይ አይደለም” አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር)

ደብረ ብርሃን፡ ኅዳር 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በየትኛውም ዓለም የእድገት እና ስልጣኔ መነሻ ኾነዉ የእድገት አቀጣጣይ ሚናቸዉን የሚወጡት ከተሞች ናቸዉ፡፡ በከተሞች የሚኖር ሰላም የትኛውንም ክፍል በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ መንካቱ አይቀርም፡፡ ከከተሞች ውጭ ባለው ክፍል ላይ...

“የተገዛውን የአፈር ማዳበሪያ በወቅቱ ለአርሶአደሮች ለማድረስ ሁሉም ኀላፊነቱን ሊወጣ ይገባል” የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር: ኅዳር 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦትን በተመለከተ በየደረጃው ከሚገኙ መሪዎች ጋር እተወያየ ነው። ውይይቱ በአፈር ማደበሪያ አቅርቦት የነበሩ ችግሮችን በመቅረፍ በወቅቱ ማቅረብ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ነው። በምክትል...

የቻይና ብሔራዊ ኮንግረስ ምክትል ሊቀ መንበር ሎሳንግ ጂያልትሰን አዲስ አበባ ገቡ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በቻይና ብሔራዊ ኮንግረስ ምክትል ሊቀ መንበር ሎሳንግ ጂያልትሰን የተመራ የልዑካን ቡድን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገባ። የልዑካን ቡድኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...