አቢሲንያ ባንክ አጠቃላይ የተቀማጭ የገንዘብ መጠኑን 158 ነጥብ 53 ቢሊዮን ብር ማድረሱን ገለጸ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አቢሲንያ ባንክ አጠቃላይ የተቀማጭ የገንዘብ መጠኑን 158 ነጥብ 53 ቢሊዮን ብር ማድረሱን ገልጿል። ባንኩ የባለአክሲዮኖች 27ኛ መደበኛ እና 14ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔዎች አያካሄደ ይገኛል። አቢሲንያ ባንክ ከቀዳሚ የግል...

“ኃያላን ሀገራት ከዛሬ ደረጃቸው የደረሱት እርስ በእርስ ተጋጭተው ሳይኾን ችግሮቻቸውን ተመካክረው በማለፍ ነው” የኢትዮጵያ...

አዲስ አበባ: ኅዳር 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ሚና እና ተሳትፎ ለሀገራዊ ምክክር እና ለሀገራዊ መግባባት በሚል ከዲያስፖራ ማኅበረሰቡ ጋር በአዲስ አበባ ውይይት እየተካሄደ ነው። የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ የዴሞክራሲ ብዙ...

ኅብረ ዘንገና ሐይቅ!

እንጅባራ: ኅዳር 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በርካታ ወንዞች እና ሐይቆች ይገኛሉ። ለአብነት አዩ፣ ድራ፣ አጣም፣ ዲም፣ ግዛኒ የተባሉ እና ሌሎች ወንዞች ባለቤት ነው፡፡ ትስኪ፣ ፋንግ፣ ጋርች የተሰኙ ፏፏቴዎች እንዲሁም ዚምቢሪ እና ጥርባ...

ትምህርት ቢሮው የመጻሕፍት ስርጭትን በትኩረት እንዲያከናውን የክልሉ ምክር ቤት አሳሰበ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የመጽሐፍት ስርጭትን በትኩረት እንዲያከናውን በክልሉ ምክር ቤት የሰው ሃብት እና የቱሪዝም ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሜቴ አሳስቧል። ቢሮው የ2016 በጀት ዓመት 1ኛ ሩብ ዓመት የሥራ...

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የ31 ሚሊየን ብር የቀዶ ሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የ31 ሚሊየን ብር የቀዶ ሕክምና ቁሳቁስ ለኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ሕጻናት መርጃ ማዕከል ድጋፍ አድርጓል፡፡ የባንኩ ፕሬዚዳንት ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር)÷ባለፈው ዓመት በማዕከሉ ጉብኝት ካደረጉ በኋላ...