“በጦርነት የሚፈታ የአማራ ሕዝብ ጥያቄ የለም” የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሊ መኮንን
ደሴ: ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን በመካነ ሰላም ከተማ በወቅታዊ የሰላምና የጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ሕዝባዊ ውይይት ተካሂዷል።
በውይይቱ ላይ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን እና የሕግ የበላይነት እንዲረጋገጥ ነዋሪዎቹ ጠይቀዋል። መንግሥት በቁርጠኝነት ከሕዝቡ...
“ሁሉም አካል ሰብዓዊነትን ያስቀድም” የአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ፕሮግራም ማስተባበሪያ ኮሚሽን
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች ሁሉም ድጋፍ እንዲያደርግ የአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ፕሮግራም ማስተባበሪያ ኮሚሽን ጠየቀ።
በአማራ ክልል በድርቅ ምክንያት ለችግር የተጋለጡ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ለመደገፍ...
”የህፃናትን ችግር ለመቅረፍ ሁሉም ኅብረተሰብ መተጋገዝ ይኖርበታል” የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕፃናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 34ኛው የዓለም ሕፃናት ቀን በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ በሚገኘው ግሬስ የሕፃናት እና ቤተሰቦቻቸው መርጃ ማዕከል ተከብሯል።
''ለዛሬዎቹ ሕፃናት ፍቅር እና በጎነት እናውርስ'' በሚል መሪ ቃል ነው በዓሉ የተከበረው።...
ኢትዮጵያ በ6ኛው የአፍሪካ ፍርድ ቤቶች የጋራ የውይይት መድረክ እየተካፈለች ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በአልጀርስ ከተማ በመካሄድ ላይ በሚገኘው 6ኛው የአፍሪካ ፍርድ ቤቶች የጋራ ውይይት መድረክ እየተሳተፈች ነው።
በመክፈቻ ፕሮግራሙ የአልጅሪያው ፕሬዚዳንት አብዱልመጅድ ተቡኔ በተወካያቸው አማካኝነት መልእክት አስተላልፈዋል። በመልእክታቸው አልጀሪያ ለአፍሪካ...
በአሲዳማነት የተጠቁ መሬቶችን በኖራ በማከም ምርትና ምርታማነት ማሳደግ መቻሉን የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ...
ደብረ ብርሃን: ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአሲዳማነት የተጠቁ መሬቶችን በኖራ በማከም ምርትና ምርታማነት ማሳደግ መቻሉን የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ ገልጿል። ዞኑ ተራራማነት የሚበዛበት አካባቢ በመኾኑ በዝናብ አማካኝነት ለም አፈሩ ሰለሚታጠብ እና ሌሎች አጋላጭ...








