“ትርክት እና ኢትዮጵያዊነት”

ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እንደ ማንኛውም የዓለም ሀገራት መልክዓ ምድር፣ ሕዝብ፣ ባሕል፣ የተፈጥሮ ሃብት፣ ታሪክ እና ፖለቲካ ባለቤት ናት። ለየት የሚያደርጓት ቀለሞች እና ማንነቶችን የታደለች ሀገር ናት። ከሦስት ሺህ ዓመታት በላይ...

“የሚያለያየንን በማረም እና በመተው፣ አንድ የሚያደርገንን ደግሞ በመውሰድ ታላቅ ሀገር መገንባት ይገባል” ደሳለኝ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ልዩነቶችን በማስፋት በሚፈጠር ቅራኔ ሀገር ሰላም ስታጣ ቆይታለች፡፡ አሁንም በሰላም እጦት ላይ ናት፡፡ ልዩነትን እንደ ጌጥ በመቆጠር አንድነትን ማስቀደም እና በአንድነት መኖር ደግሞ ታላቅ ሀገር እንድትኖር ያደርጋል፡፡ አንድነት...

ከሸኔ ጋር በሁለት ዙር ሲካሄድ የነበረው ንግግር ያለ ውጤት ተቋጭቷል።ከሸኔ ጋር በሁለት ዙር ሲካሄድ...

ሰላምና መረጋጋት የአንድ ሀገር ልማትና ብልጽግና መሠረት ነው። ልዩነቶችን በስክነትና በሠለጠነ መንገድ በጠረጴዛ ዙሪያ በውይይት የመፍታት ባህል ከማዳበር ውጭ የሚገኝ ሰላም፣ የሚጎለብት አብሮነት አይኖርም። የኢፌዲሪ መንግሥት ከዚሁ እምነቱ በመነጨ አቋም የፖለቲካ ምኅዳሩን ለማስፋት፣ የፖለቲካ...

“አንድ የሚያደርገንን ገመድ ቋጥረን መያዝ አለብን” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ሥልጠናቸውን ሲወስዱ የነበሩ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ሥልጠና የማጠቃላያ ሥነ ሥርዓት ተከናውኗል። በማጠቃላያ ሥነ ሥርዓቱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ፣ ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን፣...

“የአማራ ክልልን መልካም እሴት ከመንገር ባለፈ በምትሄዱበት ሁሉ የክልልን ሕዝብ እና መንግሥት እንደምታግዙ እተማመናለሁ”...

ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ሥልጠናቸውን ሲወስዱ የነበሩ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ሥልጠና የማጠቃላያ ሥነ ሥርዓት ተከናውኗል። በማጠቃላያ ሥነ ሥርዓቱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ፣ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን፣...