“ሥልጠናው የሰላምን አሥፈላጊነት በጉልህ የተረዳንበት ነው” ሠልጣኞች
ጎንደር: ኅዳር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ቀጣና በሁለተኛው ዙር በተሰጠው የተሃድሶ ሥልጠና 150 ሰልጣኞች ሥልጠናቸውን ማጠናቀቃቸውን የሥልጠናው አስተባባሪ አቤል መብት አስታውቀዋል።
በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተፈጥሮ የነበረውን ግጭት ተከትሎ በጎንደር ቀጣና በተለያየ መንገድ የተጠረጠሩ የኅብረተሰብ...
“በአጎራባች ቀበሌዎች እና ወረዳዎች ላይ ያለው የሰላም እጦት ያሳስበናል” የለጋንቦ ወረዳ እና የአቀስታ ከተማ...
ደሴ: ኅዳር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ አቀስታ ከተማ በወቅታዊ የሰላም እና የፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው።
በውይይቱ ላይ የዞኑ ኮማንድ ፓስት ሰብሳቢ ብርጋዴል ጀኔራል ዘውዱ ሰጣርጌ እና የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ አሊ...
አዲስ የተመሰረተው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዛሬ ሥራውን በይፋ ይጀምራል፡፡
አዲስ አበባ: ኅዳር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከነሐሴ 15/2015 ዓ.ም ጀምሮ በፌዴሬሽን ምክር ቤት ዕውቅና ማግኘቱ ይታወቃል፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 12ኛ የፌዴሬሽኑ ክልል ኾኖ የተመሰረተው ይህ ክልል ዛሬ ይፋዊ ሥራ ይጀምራል፡፡ እንዲኹም ከሌሎች...
“የአባቶቻችን ብልሐት እና የወንድሞቻችን ጉልበት ለሀገር እድገት መጠቀም ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ እየመከሩ ነው።
በመድረኩ መልእክት ያስተላለፉት ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ "የአባቶቻችን ብልሐት እና የወንድሞቻችን ጉልበት ለሀገር...
የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች በወቅተዊ ጉዳዮች ዙሪያ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተገኙበት እየመከሩ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በውይይቱ ላይ መልእክት ያስተላለፉት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው የአማራ ሕዝብ በሀገረ መንግሥት ግንባታ ታላቅ አሻራ ያለው መኾኑን ገልጸዋል።
የአማራ ሕዝብ ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ጋር...








