“የአማራ ሕዝብን ጥያቄዎች ለመፍታት እርስ በእርስ መገዳደል አያስፈልግም” የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ከክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። በውይይቱ ላይ የተገኙት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው መወቃቀስ እና እርስ በእርስ...

ችግር ላይ የወደቁ ሕጻናትን ሁሉም እንዲደግፍ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ምርኩዝ በጎ አድራጎት ማኅበር" በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ፋሲሎ ክፍለ ከተማ ለችግር ለተጋለጡ 100 ሕጻናት ድጋፍ አድርጓል። ማኅበሩ በ200 ሺህ ብር ወጭ ማኮሮኒ፣...

የአማራ ክልል ወሳኝ ኩነቶች አገልግሎት በክልሉ የተከሰተው የጸጥታ ችግር በሥራው ላይ እንቅፋት እንደፈጠረበት አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ ወሳኝ ኩነቶች አገልግሎት የዕቅድ፣ በጀት፣ ዝግጅት እና ክትትል ዳይሬክተር ዋለ ቅዱስ አገልግሎቱ ለሕዝብ ተደራሽ ከኾነባቸው 20 ዞኖች እና ከተሞች መካከል በሩብ ዓመቱ ሥራውን ማከናወን የቻለው በሰባቱ ብቻ...

“ሰላማዊው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እንደበፊቱ ሁሉም ዜጋ በሰላም የሚኖርበት ኾኖ እንዲቀጥል እንሠራለን” ርእሰ...

አዲስ አበባ: ኅዳር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዛሬ የፌዴራል መንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ አፈጉባኤዎች፣ የሁሉም ክልል ርእሳነ መሥተዳድሮች፣ የክልሉ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በተገኙበት ይፋዊ የሥራ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት እያካሄደ ነው። የክልሉ ርእሰ...

በ4ኛው ዙር የአቅም ግንባታ ሥልጠና የሚሳተፉ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ጎንደር ከተማ እየገቡ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ4ኛው ዙር የአቅም ግንባታ ሥልጠና የሚሳተፉ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ጎንደር ከተማ እየገቡ ነው። የጎንደር ሥልጠና ማዕከል አስተባባሪ ስንታየሁ ወልደ ሚካኤል(ዶ.ር) እና ሌሎች የክልል እና የከተማው የሥራ ኀላፊዎች...