“አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ስንል ትኩረታችን ቴክኖሎጂው የሚያከናውነው ተግባር ላይ ነው” የቴክኖሎጂ ባለሙያ ሰለሞን ካሳ
ባሕር ዳር: ኅዳር 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሶፍትዌር መሐንዲሶች እንደሚገልጹት አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኮምፒዩተሮች እና ማሽኖች እንደ ሰው ልጅ እንዲያመዛዝኑ፣ ነገሮችን እንዲገነዘቡ፣ ማንኛውንም ነገር እንዲማሩ፣ እንዲያቅዱ እና ፈጠራዎችን እንዲከውኑ በማድረግ የሚሰጣቸውን ተልዕኮ እንዲያሳኩ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ነው።
በአፍሪካ...
አዲሱን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለማጠናከር ሀገር ዓቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያ መርኃ ግብር በአዲስ አበባ እተካሔደ...
አዲስ አበባ: ኅዳር 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ ምዕራፍ፣ አዲስ ተስፋ ለአዲስ ክልል በሚል መሪ መልዕክት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጥቅምት 17/2016 በይፋ ተመስርቶ ወደሥራ መግባቱ የሚታወስ ነው። ክልሉ 10 ብሔር ብሔረሰቦችን ያቀፈ በ7 ዞኖች እና...
“ወቅቱ ቁርጠኝነትን እና ፅናትን የሚጠይቅ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የከፍተኛ እና የመከካለኛ መሪዎች በክልሉ ወቅተዊ ጉዳዮች እና በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል። በባሕር ዳር የተካሄደውን ውይይት ላይ ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል። በአማራ ክልል የተፈጠረው...
ተመላሽ የሠራዊት አባላት በዘላቂ ልማት የሚሰማሩበት አማራጭ እንዲመቻች ተጠየቀ።
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ የሚገኙ ተመላሽ የሠራዊት አባላት በከተማ አሥተዳደሩ በተለያዩ የልማት ሥራዎች ተሠማርተዋል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተመላሽ ሠራዊት ማኅበር ሰብሳቢ ሃምሳ አለቃ...
“ለአብዛኞቹ ችግሮች መፍትሄ ያለው ከመሪዎች ነው፤ መሪዎችን ደግፎ መሥራት ያስፈልጋል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተገኙበት የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች በክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች እና በቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ውይይት አድርገዋል። በውይይቱ ላይ የተገኙት በምክትል...








