“በአማራ ክልል ያለውን ችግር ለመፍታት ተግባር እና ኀላፊነትን በአግባቡ መወጣት ይገባል” አፈ ጉባኤ ፋንቱ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች ክትትል እና ቁጥጥር ከሚያደርጉባቸው ተቋማት በጋራ እቅዳቻቸው ላይ ተወያይተዋል። በወይይቱ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ የተከበሩ ፋንቱ ተስፋዬ፣ ምክትል አፈ ጉባኤ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በ20ኛው የተባበሩት መንግሥታት የኢንደስትሪ ድርጅት ጉባኤ ላይ ንግግር አደረጉ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በ20ኛው የተባበሩት መንግሥታት የኢንደስትሪ ድርጅት ጉባኤ ላይ ንግግር አድረገዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉባኤ ላይ እንደ ክብር እንግዳ ባቀረቡት ቁልፍ ንግግር፤ የኢትዮጵያን ያለፉት አምስት አመታት...
የሁለገቡ የስፖርት ሰው ሕልፈት
ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቴረንስ ፍሬድሪክ ቬናብልስ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ጥር 6/1943 ኤሴክስ በተባለች ከተማ እንግሊዝ ውስጥ ተወለደ፡፡
ይህ ብላቴና የ13 ዓመት ልጅ ሳለ የእግር ኳስ ተጫዋች ለመኾን ሻተ፡፡ ይሕም የእግር ኳስ ፍቅር...
በማኅበረተሰቡ የሚነሱ ጥያቄዎችን በየደረጃዉ እንደሚፈታ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ፡፡
ጎንደር፡ ኅዳር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፈው ሳምንት በጎንደር ከተማ በ95 መድረኮች በማኅበረሰቡ የተነሱ ጥያቄዎችን ለመፍታት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ባለድርሻ አካላት እና ተወካይ የማኅበረተሰብ ክፍሎች ተወያይተዋል፡፡
የጎንደር ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ ደብሬ የኋላ ከዚህ ቀደም...
የሥራ አጥ ቁጥር መበራከት ለወንጀል መበራከት ምክንያት በመኾኑ አሁንም መፍትሄ እንደሚያሻው የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር...
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 26ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። ጉባኤው በቆይታው በሰባት አጀንዳዎች ላይ ውይይት ያደርጋል ተብሎም ነው የሚጠበቀው።
የተቋማትን የ2015 በጀት...








