በትምህርት ዘርፉ የሚደረገው የማሻሻያ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል ተባለ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)32ኛው የትምህርት ጉባኤ በጅግጅጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በእውቀት የበለጸገ ዜጋ ለመፍጠር በትምህርት ዘርፉ የሚደረገው የማሻሻያ ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ። ሚኒስትሩ ባለፉት ሁለት ዓመታት በትምህርት ዘርፉ የተሰራው...

ባለፉት አራት ወራት ከ193 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት አራት ወራት 193 ነጥብ 98 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን አስታውቋል። የገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት የሚሰበሰበው አጠቃላይ ገቢ ከዓመት ዓመት እያደገ መጥቷል። ከሐምሌ 2015 ዓ.ም እስከ...

ከበጋ መስኖ ልማት 40 ሚሊዮን ኩንታል ምርት እንደሚጠበቅ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከበጋ መስኖ ልማት 40 ሚሊዮን ኩንታል ምርት እንደሚጠበቅ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገልጿል። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኀላፊ ቃልኪዳን ሽፈራው በ2015/16 የመኸር እርሻ ሥራ ከለማው አምስት...

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በፆታዊ ጥቃት ላይ በሚመክረው መድረክ ለመካፈል ደቡብ አፍሪካ ገቡ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በሴቶች እና ልጃገረዶች ላይ የሚደርሰውን ፆታዊ ጥቃት ለማስቆም በሚመክረው ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ገብተዋል፡፡ ጉባዔው ትናንት የተጀመረ ሲሆን እስከዛሬ እንደሚቀጥል በደቡብ አፍሪካ የሚገኘው የኢትዮጵያ...

“ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተመድ የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት ጉባዔ ያካፈሉት ተሞክሮ ኢትዮጵያ በለውጥ...

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኦስትሪያ ቆይታን በማስመልከት የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ሀላፊ ቢልለኔ ስዩም ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኦስትሪያ ያደረጉት ቆይታ ሁለት...