የደባርቅ-ጃናሞራ መንገድ ግንባታን በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሮጄክቱ ከተጀመረ ረዥም ዓመታት ያስቆጠረ፤ ሲጓተት የቆዬ እና የሥራ ተቋራጮች እየተቀያየሩ ከፍተኛ ተጽዕኖ ውስጥ የነበረ ፕሮጄክት ነው። የአካባቢው ሕዝብ ሲማረርበት የኖረ ቢኾንም በአሁኑ ጊዜ በክልሉ መንግሥት፣ በአካባቢው አሥተዳደር እና...

የመርቆሬዎስ በዓልን በተክሌ አቋቋም ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው።

ደብረ ታቦር: ጥር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጥር 25 ቀን በደብረ ታቦር ከተማ የሚከበረውን የቅዱስ መርቆሬዎስ በዓል ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን እያከናወኑ መኾኑን የመንበረ ንግሥት ቅድስት ማርያም እና የብስራተ ገብርኤል አሥተዳዳሪ መላከ ፀሐይ መሪጌታ እሸቱ...

ለአገው ፈረስ ባሕል ሰፊ ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል፡፡

‎ባሕር ዳር: ጥር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የአገው ሕዝብ ፈረስን ለእርሻ ሥራ፣ ሕዝባዊ እና ሃይማኖታዊ በዓላትን ለማድመቅ፣ ለሠርግ እና ለለቅሶ ማጀቢያ ይጠቀሙበታል፡፡ የአገው ፈረሰኞች ማኅበር ከሁለተኛው የጣሊያን ወረራ በኋላ የፈረስን እና የአርበኞችን ውለታ ለመዘከር በ1932 ዓ.ም...

ፈረሶቹ ጋላቢዎቻቸውን፣ ጋላቢዎቹም ፈረሶቻቸውን ያውቃሉ።

ባሕር ዳር: ጥር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፈረሶቹ ጋላቢዎቻቸውን ያውቃሉ፤ ጋላቢዎቹም እንደልጆቻቸው ያሳደጓቸውን እና እንደፈለጉ የሚያሾሯቸውን ፈረሶቻቸውን ያስጌጣሉ። የአገው ፈረሰኞች በዓል ተናፋቂ እና ደማቅ ነው። ፈረሰኞች የሚደምቁበት፣ ያማሩ ፈረሶች የተዋቡ ፈረሰኞችን ይዘው የሚታዩበት 86ኛው የአገው ፈረሰኞች...

“የሰላም አማራጭን መከተል የስልጡን ማኅበረሰብ መገለጫ ነው” ዋና አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

ባሕር ዳር: ጥር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከተለያዩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ተወካዮች ጋር በባሕር ዳር መክሯል። በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ምክር...