ላም ለሀገር እድገት መግቢያ በር በመኾኑ ስለሰላም መሥራት አለብን” የሰቆጣ ከተማ የሃይማኖት አባቶች

ሰቆጣ: ኅዳር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የበርካታ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሃይማኖቶች መኖሪያ የኾነችው ኢትዮጵያ ሕዝቦቿ ለዘመናት ተቻችለውና ተከባብረው የሚኖሩባት ሀገር ናት። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የገጠሟትንም ፈተናዎች ለማለፍ በሰላማዊ መንገድ መፍታት እንደሚገባ የሰቆጣ ከተማ የሃይማኖት አባቶች...

“እንደ ሕዝብ ከገባንበት አኹናዊ ፈተና በጋራ ለመዉጣት ሰላም የወል ግባችን ሊሆን ይገባል” የአማራ ክልል...

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ በክልሉ ወቅታዊ የሰላም ጉዳይ መልእክት አስተላልፏል። ሙሉ መልእክቱ ቀጥሎ ቀርቧል፦ እንደ ሕዝብ ከገባንበት አኹናዊ ፈተና በጋራ ለመዉጣት ሰላም የወል ግባችን ሊሆን ይገባል። መንግስት ከትናንት የተረከባቸዉ...

ናይጄሪያ ከኢትየጵያ የአረንጓዴ አሻራ ተሞክሮን ለመውሰድ እንደምትፈልግ የሀገሪቱ የግብርና እና የምግብ ዋስትና ሚኒስትር ገለጹ።

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በአረንጎዴ አሻራ እየሠራች ያለው ሥራ ለአፍሪካ ምሳሌ መሆን እንደሚችል የናይጀሪያ የግብርና እና የምግብ ዋስትና ሚኒስትር አቡበከር ክያሪ ገልጸዋል፡፡ ኢትዮጵያ በተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ዱባይ እየተካሄደ ባለው ኮፕ...

“የኮምቦልቻ ከተማ ወጣቶች ለከተማዋ ሰላም መኾን ያበረከቱት አስተዋጽኦ የሚደነቅ ነው” ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ኅዳር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወጣቶች ሚና ለሰላም ግንባታ በሚል መሪ መልዕክት በአማራ ክልል ወቅታዊ ኹኔታና የቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ከኮምቦልቻ ከተማ ወጣቶች ጋር ውይይት ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ የመልካም አሥተዳደር፣ የኑሮ ውድነት እና የሥራ...

ኢትዮጵያ ኤች አይ ቪ ኤድስን በማኅበረሰብ ደረጃ በመከላከል ጠንካራ አቅም እንዳላት ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሕዳር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "የማኅበረሰብ መሪነት ለላቀ ኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከል" በሚል መልዕክት የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀን እየተከበረ ይገኛል። በየዓመቱ በፈረንጆቹ ታህሳስ 1 የሚከበረው የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀን በኢትዮጵያም የጤና...