በአማራ ክልል በ14 ከተሞች የመሬት ምዝገባ (ካዳሥተር) ሥራ እየተሠራ መኾኑን መሬት ቢሮ ገለጸ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)መሬት ለአንድ ሀገር ምጣኔ ሃብታዊ፣ ማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ እድገት ዋነኛው ሃብት ነው።
መሬት የእድገት ዋነኛ የምጣኔ ሃብታዊ ምንጭ እንደመኾኑ ለብልሹ አሠራርም የተጋለጠ እና የመልካም አሥተዳደር ችግር መኾኑን...
“ኢንዱስትሪዎች ገበያ፣ ካፒታል፣ ብቁ የሰው ኃይል እንደሚያስፈልጋቸው ሁሉ ሰላምም መሠረታዊ ጉዳይ ነው” የሰላም ሚንስትር...
ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም ሚንስትሩ ብናልፍ አንዷለም በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኘውን ካርቪኮ ኢትዮጵያን ጎብኝተዋል።
በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኘውና የስፖርት ትጥቅ ልብስን በማምረት ወደ አውሮፓ ገበያ የሚልከውን ካርቪኮ ኢትዮጵያ ፋብሪካ በሰላም ሚንስትሩ ብናልፍ አንዷለም...
“ደራሽ ፈላጊ ወገኖች፤ በማጣት የተዘረጉ እጆች”
ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለወትሮው “ሞትና ክረምት አይቀረም” እያሉ የሚናገሩት የሀገሬው ሰዎች ክረምት ሲቀር በዘመናቸው አይተዋል። ጉም እየጎተቱ፣ ዶፍ የሚያወርዱት ወርሃ ሰኔ፣ ሐምሌ እና ነሐሴ ያለ ዝናብ አልፈዋል፡፡
ጋራ እና ሸንተረሮቹ ያለ...
ከ120 ሺህ በላይ የኾኑ ዜጎች የውጭ ሀገር የሥራ ሥምሪት እንዲያገኙ ማድረጉን የሥራ እና ክህሎት...
ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016 በጀት ዓመት እስካሁን ከ120 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ዜጎች የውጭ ሀገር የሥራ ሥምሪት እንዲያገኙ መደረጉን የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የውጭ ሀገር ሥራን አማራጭ ለሚያደርጉ ዜጎች መንግሥት ከተለያዩ ሀገራት...
“የኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀል ከሩሲያ ጋር ያላትን ትብብር ያጠናክራል” ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን
ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ ከሩሲያ ጋር ያላትን ትብብር የበለጠ የሚያጠናክረው መኾኑን የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገለጹ።
በሩሲያ ፌዴሬሽን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ቻም ኡጋላ ኡሪያት የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሩሲያው...








