“እንኳን ለኢትዮጵያዊነት በዓል አደረሳችሁ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ለ18ኛ ጊዜ ‹ብዝኃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት› በሚል ርእስ በሶማሌ ክልል ዋና ከተማ በጅግጅጋ እየተከበረ ነው፡፡
መሪ ቃሉ እንደሚያመለክተው ይህ በዓል የኢትዮጵያዊነት በዓል ነው፡፡ኢትዮጵያዊነት ማለት...
“በወጣቶች ማኅበራዊ ተሳትፎ እና በስፖርቱ ዘርፍ ዘርፈ ብዙ ተግባራት ተከናውነዋል” የአማራ ክልል ወጣቶች እና...
ደሴ: ኅዳር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ የ2015 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም፣ የ2016 በጀት ዓመት እቅድ እና የበጀት ዓመቱ አንደኛ ሩብ ዓመት አፈፃፀምን በኮምቦልቻ ከተማ እየገመገመ ነው።
የቢሮው ምክትል ቢሮ ኀላፊ ተሾመ...
በአማራ ክልል 13 ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ገቢ መሰብሰቡን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ እስከ ኅዳር 21/2016 ዓ.ም 12 ነጥብ 92 ቢሊየን ብር ሰብስቧል።
በክልሉ በ2016 የበጀት ዓመት በአጠቃላይ 71 ነጥብ 65 ቢሊዮን ብር...
‘ዐፄዎቹ ከጦና ንቦቹ’ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ኾኗል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ7ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ወልቂጤ ከተማ ከ ሀምበርቾ ይጫወታሉ፡፡ ምሽት 12 ሰዓት ላይ ደግሞ ፋሲል ከነማ...
“የሕዝብን ጥቆማ መነሻ በማድረግ በሙስና ወንጀል የተያዙ 146 ተከሳሾች በሕግ ተጠያቂ ኾነዋል” የብሔራዊ ጸረ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሙስና ወንጀልን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት የሕዝቡ ትብብርና እገዛ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀርቧል።
የሙስና ወንጀልን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት የሕዝቡ ትብብርና እገዛ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የብሔራዊ ጸረ ሙስና ኮሚቴ ጥሪ አቅርቧል።
ለተከታታይ ቀናት...








