ሰላም ለገቢ ሥራ እስትንፋስ በመኾኑ የሰላም ጥሪዉ ለገቢ ሥራ መሻሻል አይነተኛ ሚና እንደሚኖረው የገቢዎች...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የገቢ ሥራ ውጤታማነት የመጀመሪያው መለኪያ ሰላም ነው ያለው የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አልፎ አልፎ ችግሮች ቢኖሩም ሰላም በነበረበት በ2015 በጀት ዓመት እንደ ክልል የዕቅዱን 88 ነጥብ 8 በመቶ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኢትዮጵያ አየር ኃይል የሠው አልባ የአየር ምድብን መርቀው ከፈቱ።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኢትዮጵያ አየር ኃይል የሠው አልባ የአየር ምድብን መርቀው ከፈቱ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በከሠዓት መርሐ ግብር የኢትዮጵያ አየር ኃይል...
እናቶች ለሰላም ጥሪው አወንታዊ ሚናቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ።
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ያስተላለፈውን "የሰላም ጥሪ" በተመለከተ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ነዋሪ ሴቶች ውይይት አድርገዋል።
የአማራ ክልል መንግሥት ግጭትን ትተው ሰላምን ለሚመርጡ አካላት የሰላም ጥሪ ማስተላለፉ ይታወሳል።...
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ በበጀት ዓመቱ 4 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ ገቢ መሠብሠቡን ገለጸ።
አዲስ አበባ: ታኅሳሥ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ የባለአክሲዮኖች 19ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔን በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው።
በጉባዔው እ. ኤ. አ የ2022/2023 የባንኩ ዓመታዊ ሪፖርት ቀርቧል።
ባንኩ ያጋጠሙትን ዓለምአቀፋዊ እና ሀገራዊ የፋይናንስ ችግሮችን በመቅረፍ ውጤታማ...
የሰላም ጥሪውን ተከትሎ የታየው ለውጥ አበረታች እና ተስፋ ሰጭ መኾኑን የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ...
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለወራት የዘለቀውን እና ዘርፈ ብዙ ሰብዓዊ፣ ቁሳዊ እና ማኅበራዊ ጉዳት ያስከተለውን ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመቋጨት የሚያስችል የሰላም ጥሪ ከቀናት በፊት በክልሉ መንግሥት ተላልፏል፡፡
የሰላም ጥሪውን ተከትሎ አበረታች...








