የልደት በዓልን በደመቀ ሁኔታ ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ እንደኾነ የደብረ ሮሐ ቅዱስ ላሊበላ ገዳም ዋና...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በላሊበላ የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል በደመቀ ሁኔታ ለማክበር ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ እንደኾነ የደብረ ሮሐ ቅዱስ ላሊበላ ገዳም ዋና አሥተዳዳሪ አባ ሕርያቆስ ጸጋየ ገልጸዋል። ዋና አሥተዳዳሪው ከአሚኮ ጋር ባደረጉት...
ወይዘሮ ሜላተወርቅ ኃይሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ኾነው ተሾሙ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት እያካሄደ በሚገኘው 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ስብሰባው የወይዘሮ ሜላተወርቅ ኃይሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢነት ሹመትን በአንድ ድምፀ ተዓቅቦ፣...
ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ኢትዮጵያ ፍልሰተን ለመከላከል እና ከስደት ተመላሾችን መልሶ ለማቋቋም የምታደርገውን ጥረት...
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ኢትዮጵያ ፍልሰተን ለመከላከል እና ከስደት ተመላሾችን መልሶ ለማቋቋም የምታደርገውን ጥረት እንደሚደግፍ አስታውቋል።
የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ድኤታ ሁሪያ አሊ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት የኢትዮጵያ ቺፍ...
በአማራ ክልል በድርቅ ለተጎዱ እና ለተፈናቀሉ ወገኖች የ10 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በላይነህ ክንዴ ፋውንዴሽን እና የወረታ ኢንተርናሽናል ባለቤት አቶ ታደሰ ምህረቴ በአማራ ክልል በድርቅ ለተጎዱ እና ተፈናቅለው በመጠለያ ለሚገኙ ወገኖች 10 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አድርገዋል።
ድጋፉ በሰሜን...
ከ40 በላይ የቻይና አምራች ኩባንያዎች የተሳተፉበት የኢንቨስትመንት ፎረም ተካሄደ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ40 በላይ የቻይና አምራች ኩባንያዎች የተሳተፉበት የኢንቨስትመንት ፎረም በአዲስ አበባ ተካሂዷል።
ፎረሙ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ከኢትዮጵያ - ቻይና የወዳጅነት እና ትብብር ኮሚቴ ጋር በመተባበር የተዘጋጀ...








