“ከኦሮሚያ ክልል ከሁሉም ዞኖች ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር ተወያይተናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: የካቲት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከኦሮሚያ ክልል ከሁሉም ዞኖች ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር በክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መወያየታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አስታወቁ። "ከኦሮሚያ ክልል ከሁሉም ዞኖች ከተወጣጡ ተወካዮች ጋር ተወያይተናል"...

የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅሞች የሚያስከብሩ ስኬታማ የዲፕሎማሲ ሥራዎች ተከናውነዋል።

ባሕር ዳር: የካቲት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ37ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅሞች የሚያስከብሩ ስኬታማ የዲፕሎማሲ ሥራዎች መከናወናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም (ዶ.ር) በሳምንታዊ መግለጫቸው ከአፍሪካ...

በአማራ፣ አፋርና ትግራይ ክልሎች መካከል ያለውን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ለማጠናከር ያለመ ኮንፍረንስ በሰመራ መካሄድ ጀመረ።

ባሕር ዳር: የካቲት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ፣ አፋርና ትግራይ ክልሎች መካከል ያለውን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ለማጠናከር ያለመ ኮንፍረንስ በሰመራ እየተካሄደ ነው። በኮንፍረንሱ ከሶስቱም ክልሎች የንግድ ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት፣ ከነጋዴዎች ማኅበራትና ከግል ዘርፍ የተውጣጡ አካላት እየተሳተፉ...

“የኢትዮጵያ እና የሶማሊላንድ የባሕር በር ስምምነት በሦስተኛ አካላት አይቀየርም” ዒሳ ካይድ መሐሙድ(ዶ.ር)

ባሕር ዳር: የካቲት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እና የሶማሊላንድ የባሕር በር ስምምነት በሦስተኛ አካላት ተፅእኖ ሊቀየር እንደማይችል የሶማሊላንድ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዒሳ ካይድ መሐሙድ(ዶ.ር) ገለጹ። በቅርቡ በተካሄደው የአፍሪካ...

“የውኃ ፕሮጀክት ግንባታዎች ማኅበረሰብ መር መኾን አለባቸው” ማማሩ አያሌው (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: የካቲት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤ የሁለተኛ ቀን የጉባኤ ውሎ የክልሉ አስፈጻሚ አካላት ከምክር ቤቱ ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያዎችን እየሰጡ ነው።...