የላሊበላ-ሙጃ – ቆቦ የኮንክሪት አስፖልት መንገድ ሥራ በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ ድጋፍ እና ክትትል...

ባሕር ዳር: የካቲት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቡግና ምርጫ ጣቢያ ተወካይ ቅድስት አርዓያ፣ የአካባቢው ነዋሪዎች እና የመንገድ ሥራው ተቋራጭ የመንገድ ፕሮጀክቱን የሥራ እንቅስቃሴን ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡ የቻይና ሲቪል ኢንጅነሪንግ ኮንሰትራክሽን ኮርፖሬሽን ሥራ አሥኪያጅ ሚስተር...

የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ በመመደብ እየሠራ መኾኑን አስታወቀ።

ጎንደር: የካቲት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ኅብረት ሥራ ማኅበራት ማደራጃ ተጠሪ ጽሕፈት ቤት የግማሽ ዓመት አፈጻጸም እና የቀጣይ አቅጣጫዎችን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ገምግሟል። በመድረኩ የተገኙት የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ ደብሬ የኋላ...

የሴቶችን ጥቃት በመከላከል ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ ሁሉም ማኅበረሰብ በኀላፊነት ስሜት እንዲሠራ ጥሪ ቀረበ።

ጎንደር: የካቲት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች ሕጻናትና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ አዘጋጅነት የጎንደር ከተማ አማራ ሴቶች ማኅበር 7ኛ መደበኛ ጉባኤ ተካሂዷል። የጉባኤው ተሳታፊዎች በክፍለ ከተሞች በሚያካሂዱት ወርሐዊ ውይይት ስለ ትምህርት፣ ሰላም፣ ጤና እና...

ሴቶች በሰላም ግንባታ ዘርፍ ያላቸውን እምቅ አቅም እንዲጠቀሙ ጥሪ ቀረበ።

ደብረ ብርሃን: የካቲት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 113ኛው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ48ኛ ጊዜ፣ በክልል እና በከተማ አሥተዳደር ደረጃ ደግሞ ለ29ኛ ጊዜ “ሴቶችን እናብቃ ልማት እና ሰላም እናረጋግጥ" በሚል መሪ መልእክት በደብረ...

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጠገዴ ወረዳ የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ ታጣቂዎች ወደ ሰላማዊ ሕይወት ተመለሱ።

ጎንደር: የካቲት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጠገዴ ወረዳ የመንግሥትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ በርካታ ታጣቂዎች ወደ ሰላማዊ ሕይወት ተመልሰዋል። መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተከትሎ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ ከወረዳ እና ቀበሌ አሥተዳደሮች እና...