በግማሽ ዓመቱ 302 ቢሊዮን ብር ገቢ ተሰብስቧል።

ባሕር ዳር: የካቲት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት 302 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሤ ገለጹ።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2016 የሁለተኛው ሩብ ዓመት የሥራ...

“ከ1 ሚሊየን 400 ሺህ ብር በላይ የሚያወጣ የግብርና ግብዓት በጽንፈኛው ቡድን ተዘርፏል” ድረስ ሳሕሉ...

ባሕር ዳር: የካቲት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በበርካታ አካባቢዎች በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ምክንያት የግብርና ምርት እና ምርታማነት ቀንሷል፡፡ ለምርት እና ምርታማነቱ መቀነስ የተፈጥሯዊ ችግሮች መከሰት እና መበራከት እንደምክንያት ቢወሰድም በክልሉ ታጥቀው የሚንቀሳቀሱ ጽንፈኞች...

በኢትዮጵያ ለሚኖሩ ሥደተኞች ብሔራዊ መታወቂያ መሥጠት ተጀመረ።

ባሕርዳር: የካቲት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ለሚኖሩ ሥደተኞች ብሔራዊ መታወቂያ መሥጠት መጀመሩን የሥደተኞች እና ተመላሾች አገልግሎት አስታውቋል፡፡ ከተለያዩ ሀገራት የመጡ የውጭ ሀገር ዜጎችን በጥገኝነት የምታኖረው ኢትዮጵያ በዛሬው ዕለት ለሥደተኞቹ ብሔራዊ መታወቂያ መስጠት...

በወቅታዊ ችግር ምክንያት ክፍተት እየታየበት ያለውን ትምህርት ለማስቀጠል የድጋፍ ጥሪ ቀረበ።

ባሕር ዳር: የካቲት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ያስተባበረው የባለድርሻ አካላት ውይይት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። 21ኛው የአማራ ትምህርት ክልላዊ ልማት ትብብር (አ.ት.ክ.ል.ት) ፎረም በአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስተባባሪነት በአዲስ አበባ እየተካሄደ...

“ግብርና ግን ለአማራ ሕዝብ ከፖለቲካም ከልዩነትም በላይ ነው” ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: የካቲት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፈው ዓመት የምርት ዘመን በክልሉ በተለያዩ ችግሮች ምክንያት በበቂ መጠን ያልደረሰው የግብርና ግብዓት በክልሉ ምርት እና ምርታማነት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ አሳድሮ አልፏል፡፡ በክልሉ የተስተዋለው የምርት እና ምርታማነት መቀነስ...