ከሰላም እና ደኅንነት ሥራ ጎን ለጎን የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ...
ባሕር ዳር: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ2016 የበጋ መስኖ ስንዴ የታቀደውን ምርት ለማምረት የሚያስችል ቁመና ላይ እንደሚገኝ የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታውቋል፡፡በደቡብ ወሎ ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ የተመራ ልዑክ በተንታ እና መቅደላ ወረዳ በበጋ መስኖ ስንዴ እየለሙ...
“ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር ያላት አጋርነት ውጤታማ ኾኖ ቀጥሏል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
ባሕር ዳር: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የአፍሪካ ልማት ባንክ በኢትዮጵያ በሚያካሂዳቸው ፕሮጀክቶች ላይ ከዶክተር አብዱል ካማራ ጋር መወያየታቸውን ገልጸዋል። ዶክተር አኪንዉሚ አዴሲና የኦባፌሚ አዎሎው የአመራር ሽልማትን በማግኘቱ ...
የምስራቅ አማራ ኮማንድፖስት የአካባቢውን ወቅታዊ የሰላም ሁኔታ እየገመገመ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የምስራቅ አማራ ኮማንድፖስት የአካባቢውን ወቅታዊ የሰላም እና ጸጥታ ሥራዎች በኮምቦልቻ ከተማ እየገመገመ ነው።
የቀጣናው ኮማንድፖስት በኮምቦልቻ ከተማ የአካባቢውን ወቅታዊ የሰላም እና ጸጥታ ሥራዎች በሚገመግምበት መድረክ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር...
“ጽንፈኛ እና ዘራፊው ቡድን ጥፋት ለመፈጸም ያደረገውን ሙከራ ማክሸፍ ተችሏል” አቶ ደሳለኝ ጣሰው
ባሕር ዳር፡ የካቲት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው የተመለሱ ከ10 ሺህ 500 በላይ ታጣቂዎች የተሃድሶ ሥልጠና ወስደው ወደ ማኅበረሰቡ መቀላቀላቸውን በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አስተባባሪ...
ወጣቶች ኢትዮጵያን ለመበተን የሚሠሩ ኃይሎችን አጀንዳ ተቀባይ ከመኾን ሊጠነቀቁ እንደሚገባ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: የካቲት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣቶች ኢትዮጵያን ለመበተን የሚሠሩ ኃይሎችን አጀንዳ ተቀባይ ከመኾን በመጠንቀቅ ለአንድነት ሊቆሙ እንደሚገባ ተጠይቋል። በአማራ ክልል ከታወጀው አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጋር በተያያዘ በተለያዩ ምክንያቶች ተጠርጥረው የተሐድሶ ሥልጠና...








