ዋልያ በጎ አድራጎት ማኅበር በሰሜን ጎንደር ዞን በችግር ውስጥ ላሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ፡፡

ደባርቅ: መጋቢት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሰሜን ጎንደር ዞን ለሁለት ዓመታት በነበረው ጦርነት በርካታ ወገኖች ሃብት እና ንብረታቸውን አጥተው እስካሁንም የሰው እጅ የሚያዩ ወገኖች አሉ። ከእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ እነዚህ ወገኖች ጦርነት ካደረሰባቸው ጉዳት ሳያገግሙ...

“የሰላም እጦት የዘጋው ማዕድ”

ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ታሪክ እንደ ብራና ተገልጦ የሚነበብባቸው፣ ባሕል ሳይበረዝ የሚታይባቸው፣ ጥበብ እንደ ማለዳ ጀምበር የሚፍለቀለቅባቸው፣ እውቀት እንደማይነጥፍ አፍላግ የሚፈስስባቸው አያሌ ታሪካዊ ሥፍራዎች፣ ባሕላዊ ክዋኔዎች፣ ሃይማኖታዊ ክብረ በዓላት ያሉበት፤ አንድ እርምጃ...

“የሃይማኖት አባቶች በማኅበረሰብ ውስጥ ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሰሞኑ ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች እና ከተለያዩ ክልሎች ተወካዮች ጋር ውይይቶችን አካሂደዋል። ዛሬም ከሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ከመጡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ...

የግእዝ ቋንቋን ለትውልድ ለማሻገር እና የአብነት ትምህርት ቤቶችን ለመታደግ የሚያስችል የሁለት ዓመት ንቅናቄ ተጀመረ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)"በእንተ ስማ ለማርያም ለእኔ ተማሪ" የሚል ስያሜ የተሰጠው ፕሮጀክቱ በቁስቋም ቅድስት ማርያም መንፈሳዊ ማኅበር አማካኝነት የሚተገበር ነው። ማኅበረ ቁስቋም የተለያዩ መንፈሳዊ እና ሀገራዊ ፕሮጀክቶችን በመንደፍ ሥራዎችን እየሠራ የሚገኝ ተቋም...

ተላላፊ ያልኾኑ በሽታዎችን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር እየሠራ መኾኑን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ አስታወቀ።

ጎንደር: መጋቢት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ተላላፊ ያልኾኑ በሽታዎች በተለይም ከልብ እና ደም ስር ጋር የተያያዙ (የካንሰር፣ የስኳር በሽታ እና ከመተንፈሻ አካላት ጋር የተያያዙ ህመሞች) በከፍተኛ ደረጃ እየጨመሩ እና የህመም፣ የሞት እና የአካል ጉዳት መንስኤ...