የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች የክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች የውይይት መድረክ የአቋም መግለጫ ቃላችንን...

እኛ የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች “ቃልን በማክበር በዘላቂነት እግር መትከል” በሚል መሪ ቃል ከመጋቢት 2 እስከ መጋቢት 5/2016 ዓ.ም በክልላችን ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በጥልቀት፤ በእውነት እና በእውቀት የመከርንበትን የውይይት መድረክ በክልላችን ርእሰ-መዲና...

ሴቶችን ማሰብ፣ ማነጽ፣ ማስተማር፣ እድል መስጠት ካልቻልን እንደ ሀገር ለመለወጥ ያለን ሕልም ሙሉ...

ባሕርዳር: መጋቢት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) "ለነገዋ" የሴቶች የተሀድሶ እና የክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከልን መርቀው ከፍተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ፕሮጄክቱ እስካኹን ድረስ አዲስ አበባ ላይ ከተሠሩ ፕሮጄክቶች...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአቶ ክርስቲያን ታደለን ያለመከሰስ መብት አነሳ።

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ጉባዔው የአቶ ክርስቲያን ታደለን ያለመከሰስ መብት አንስቷል። የፍትሕ ሚኒስትሩ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ የምክር ቤት አባሉን ያለመከሰስ መብት መነሳት አስመልክቶ ለሕዝብ ተወካዮች ማብራሪያ አቅርበዋል። በማብራሪያቸውም፤...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ‘ለነገዋ’ ማዕከልን መርቀው ለአገልግሎት...

ባሕር ዳር: መጋቢት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ዛሬ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተግዳሮቶችን ለሚጋፈጡ ሴቶች መደገፊያ እንዲሆን የተቋቋመውን 'ለነገዋ' ማዕከልን መርቀው ከፍተዋል። ከሥነልቡና ድጋፍ እና የጤና...

የሴቶችን ዲጂታል የፋይናንስ ተጠቃሚነት በማሳደግ ኢኮኖሚው ላይ ተጽዕኖ ፈጣሪ እንዲኾኑ እየተሠራ መኾኑ ተገለጸ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሴቶች በፋይናንስ ዘርፉ ተጠቃሚ እንዳይኾኑ የሚያደርጉ ችግሮች ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ ውይይቱ የተለያዩ ዓለም አቀፍ እና አህጉር አቀፍ በሴቶች ላይ የሚሠሩ ተቋማት እንዲሁም አጋር አካላት በተገኙበት ነው...