የጎጃምን ሰላም አስተማማኝ ለማድረግ ቁርጠኛ ኾነው ወደ ሥራ እንደሚገቡ የጎጃም ኮማንድፖስት አመራሮች አረጋገጡ፡፡
ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከሁሉም የጎጃም ዞኖች ከመጡ ከወረዳ አመራር በላይ ኀላፊነት ያላቸው 400 አመራሮች በቀጣይ በሚያከናውኑት የፀጥታ ሥራ ላይ በባሕር ዳር መክረዋል።
በኮማንድፖስቱ ቀጣና የሚከናወኑ ተግባራቶች፣ የወታደራዊ ስምሪት እና የሕዝብ ማደራጀት እንቅስቃሴ፣...
“ኢትዮጵያ ከስዊዘርላንድ ጋር ያላት ግንኙነት ታሪካዊ ነው” የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታየ አጽቀሥላሴ
አዲስ አበባ: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የስዊዘርላንድ መንግሥት በአዲስ አበባ ለሚያስገነባው አዲስ የኢምባሲ ሕንፃ የስዊዘርላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከኢትዮጵያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በጋራ በመኾን የመሠረት ድንጋይ አስቀምጠዋል።
የሚገነባው ሕንፃ...
ያልተጌጠበት ነጭ ወርቅ!
ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከፍተኛ እጣንና ሙጫ ዛፍ ካለባቸው አካባቢዎች ምዕራብ ጎንደር ዞን አንዱ ነው። ዞኑ ካለው 760 ሺህ ሄክታር የደን ሽፋን ውስጥ 30 በመቶው የሚኾነው ...
ለበርካታ ሥራ አጥ ወጣቶች የሥራ እድል መፈጠሩን የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ሥራ እና ሥልጠና መምሪያ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመምሪያው ለ9 ሺህ 624 ወጣቶች የሥራ እድል ለመፍጠር ታቅዶ ነበር ያሉት የመምሪያው ኀላፊ ዓለምነህ ጌጤ በጸጥታ ችግር ምክንያት ተንቀሳቅሶ ሥራ አጦችን ለመለየት እና ለመመዝገብ አዳጋች...
በፌዴራል መንግሥት እየተሠሩ ያሉ ፕሮጀክቶች ባለመጠናቀቃቸው በኅብረተሰቡ ዘንድ ቅሬታ እያስነሱ መኾናቸው ተገለጸ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከተጀመሩ በርካታ ዓመታትን ያስቆጠሩት የአዘዞ ብልኮ መንገድ ፕሮጀክት እና የመገጭ ግድብ ፕሮጀክቶች በኅብረተሰቡ ዘንድ ቅሬታ እያስነሱ እንደሚገኙ ተገልጿል።
በፍትሕ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞትዮስ (ዶ.ር) የተመራ የፌዴራል መንግሥት የሱፐርቪዥን ልዑክ ከጎንደር...








