የምስራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት በወቅታዊ ጉዳዮች እና ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ውይይት እያደረገ ነው።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመድረኩ የደቡብ ወሎ እና ሰሜን ወሎ ዞኖች፣ የደሴ፣ ወልዲያ እና ኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደሮች፣ የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር፣ የከተማ እና የወረዳ የሚመለከታቸው የሥራ ኃላፊዎች እና የጸጥታ አመራሮች እንዲሁም የሀገር...

የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት እና ካሳ የሚከፈልበት ረቂቅ አዋጅ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ ተመራ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ ካሳ የሚከፈልበት እና ተነሺዎች የሚቋቋሙበት ረቂቅ አዋጅ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ ተመርቷል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 18ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው እለት አካሂዷል።በመደበኛ ስብሰባውም...

“ለሀገር በቀል ዕውቀቶች እና ባሕላዊ የግጭት መፍቻ መንገዶች ትኩረት መስጠት ይገባል” ድርቧ ደበበ...

ደብረ ማርቆስ: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕል እና ሀገር በቀል ዕውቀቶች ለሀገር ሰላም አዎንታዊ ሚና አላቸው። ኢትዮጵያውያን ባሕላዊ የግጭት አፈታት እና የሀገር ሽማግሌዎችን ምክር በመቀበል ለችግሮቻቸው መፍቻ መንገድ አድርገው ሲጠቀሙ ኖረዋል። በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የፎክሎር...

በተያዘው በጀት ዓመት የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ለ75 ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል ለሚፈጥሩ ኢንቨስትመንቶች ፈቃድ...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በተያዘው በጀት ዓመት በጎንደር ከተማ አሥተዳደር 203 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፍቃድ መውሰዳቸውን ከተማ አሥተዳደሩ ገልጿል። ባለሃብቶች ከ83 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ናቸው። ባለሃብቶች ወደ ተሟላ ሥራ...

የፌዴራል መንግሥት የሱፐርቪዥን ቡድን አባላት በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የሚከናወኑ የልማት ሥራዎችን እየተመለከቱ ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከፌዴራል መንግሥት ወደ አማራ ክልል የመጡ የሱፐርቪዥን ቡድን አባላት በክልሉ ሕዝብን ተጠቃሚ ለማድረግ የሚከናወኑ የልማት ሥራዎችን በተለያዩ ከተሞች በመገኘት እየተመለከቱ ይገኛሉ። በባሕር ዳር ከተማ የሚገኙ የሱፐርቪዥን ቡድን አባላትም ...